Get Mystery Box with random crypto!

በሀቅ ላይ ፅና አትንሸራተት !!      ================= قال الشيخ الفوزان | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

በሀቅ ላይ ፅና አትንሸራተት !!
     =================
قال الشيخ الفوزان حفظه الله:
{{"من تمسك بالسنة سيلقى عنتا وتعبا واحتقارا وازدراء أو تهديدا من الناس لكن عليه أن يصبر ولا يتضعضع عن الحق"}}
ሱናን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ከሌሎች ብዙ የሆነ፦
➷ችግር
➷ጉዳት
➷የበታች መደረግን
➷ማተናነስና
➷ዛቻና ማስፈራሪያ ያገኘዋል።
ነገር ግን የፈለገ ነገር ቢደርስበትም በሱና ላይ ሊፀና ይገባዋል። ከሀቅ ወደኋላ ሊልና ሊንሸራተት በፍፁም አይገባም።
( شرح السنة : 306 )

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk