Get Mystery Box with random crypto!

ነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው፡-

1. ወጣትነትህን ከማርጀትህ በፊት፣
2. ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት፣
3. ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት፣
4. ትርፍ ጊዜህን ከመጨናነቅህ በፊት፣
5. ህይወትህን ከመሞትህ በፊት።

ምንጭ:- ሶሒሁል ጃሚዕ (1077)