Get Mystery Box with random crypto!

⇒ቆንጆው በውስጣችን ያለው ነገር ነው። በአይናችን የምናያቸው ብርቅርቅ ነገሮች አይደሉም። ⇒ቆን | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

⇒ቆንጆው በውስጣችን ያለው ነገር ነው።
በአይናችን የምናያቸው ብርቅርቅ ነገሮች
አይደሉም።

⇒ቆንጆ  ንፁህ ባለተስፋ  ልብ እና ቅን
አመላካከት ካለን ሁሉንም በፀጋ ተቀብለን
በድል የማስተናገድ አቅም አለን።

በመልካም የምንመለከትበት
ህይወታችን የሚሰምርበት እይታ
 ይኖረናል ።

⇒ቆንጆ እይታ ሲኖረን በትንሹ መደሰት
መብቃቃት እንችላለን።

ልባችን ላይ ብዙ መስራት ከእኛ
ይጠበቃል! አሏህ ኸይሩን ሁሉ ያግራልን!


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA