Get Mystery Box with random crypto!

محاضرة جديدة አዲስ ሙሐደራ ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ عنوان፡- ➘➷➴ «صفات المرأة | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

محاضرة جديدة
አዲስ ሙሐደራ
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
عنوان፡- ➘➷➴
«صفات المرأة المسلمة»

ርዕስ፦➘➷➷
«የሙስሊም ሴት መገለጫዎች» በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ ሙሐደራ!!!

الأستاذ أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله»
በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው

ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል፦

የአለም ምርጥ ሴቶች እነማናቸው ምን ሰሩ ምን አሳለፉ?

ትክክለኛ ሙስሊም የሆነች ሴት መገለጫዎች ምንድንናቸው?

ወደ ዝሙት ከሚያቀርቡ ድርጊቶች ወንዶችን ከሚፈትኑ ነገሮች ልርቅ እና ልንጠነቀቅ እንደሚገባ

ሰለፊይ የሆኑ ሴቶች ከወንዶች ጋር የነበራቸው መስተጋብር ምን ነበር? እኛስ ምን አይነት መስተጋብር ሊኖረን ይገባል?

ለሙስሊም ሴቶች እህቶች እና እናቶች ወቅታዊ አንገብጋቢ እና ወሳኝ ነጥቦች ተዳስሷል። አደራ በተለይ ሴቶች ሳናዳምጥ እንዳናልፍ!!!

እንዲሁም ሌሎች በጣም ብዙ አንገብጋቢና ወሳኝ ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!!

بمدينة شواربيت [إثيوبيا]؛ في مسجد الفرقان

በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተደረገ ሙሓዶራ!

ጆይን ብለው ይከታተሉ
https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
➘➷➷
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy