Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 401.02K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 20:10:44
አላችሁ አይደል…?

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ

"…ሻሎም !  ሰላም !
40.4K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 20:01:48
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው ሳምንታዊው መደበኛ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብራችን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።

• ትዊተር Twitter: https://twitter.com/MerejaMedia

• በራምብል Rumble: https://rumble.com/c/Mereja/live

• ዩቲዩብ



"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

https://donorbox.org/zemedemedia
https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

"…ሻሎም !  ሰላም !
40.1K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 17:56:35
ጉድ ፈላ…

"…ጽንፈኛው ኃይል፣ ዘራፊው፣ አሸባሪው፣ ጃዊሳው የምትለዋ ቃል ተዋጠች። ተዋጠች እና "ስለ ዐማራ ተቆርቁራችሁ ጫካ የገባችሁ" በሚል ቃል ተተካች።

• ወጥር ፋኖዬ…!
46.4K views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 17:07:58
"…ልብ በሉ…አስተውሉም።

"…የጋሻ ሚድያ ባለቤቱ አቶ ወንደሰን ተክሉ ነው። አቶ ወንደሰን ተክሉ ደግሞ በፎቶ ላይ የምታዩት ከአበበ በለው ፊት ያለው በጫት ጭማቂ የሚንቀሳቀስ ሶዬ ነው። አሁን ሰውዬው ከኬኒያ ወደ ኡጋንዳ እንዲዘዋወር ተደርጓል። አቶ ወንደሰን የእስክንድር ነጋ የእህት ወይም የወንድም ልጅ ነው። የሚደጎመውም በህዝባዊ ሠራዊቱ መሪ በቦስተኑ ዶር አምሳሉ ቡድን ነው።

"…ደግሜ እላለሁ።ጎጃም ውስጥ መኖር ያለበት አንድ የዐማራ የፋኖ አደረጃጀት ብቻ ነው። እስክንድር ነጋም ለዐማራ ለመታገል ከሆነ የወጣው ገብቶ መታገል ያለበት በአንድ የዐማራ የፋኖ አደረጃጀት ውስጥ እንጂ ፋኖን ለሁለት ወደሚከፍል አጀንዳ ውስጥ መግባት የለበትም። ሀብታሙ አያሌው፣ አበበ በለውም የሚፎክሩት ይሄንኑ አንድ የፋኖ አደረጃጀት ለሁለት የመክፈል አቅም እንዳላቸው ሆነው ነው።

"…ደጋግሜ ተናግሬአለሁ አሁንም እናገራለሁ በየትኛውም የዐማራ ክልል ውስጥ ፋኖና ፋኖ ከተተኳከሰ ተጠያቂዎቹ እስክንድር ነጋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ አበበ በለው እና ኢየሩስ ናቸው። ግንቦት ሰባቶች እንዳሉ ሆነው ማለት ነው።

• ፋኖን አትከፋፍሉት። እረፉ። ደግሞ ናና እንዲህ ለምን ትላለህ ብለህ ስደበኝ አሉህ። ሌባ ሁላ…
48.6K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 16:02:35
እደግመዋለሁ…በደንብ ይደመጥ…!

"…በጎጃም፣ በሸዋ፣ በጎንደር፣ በወሎ ፋኖዎች እርስ በእርስ ከተታኮሱ፣ ከተገዳደሉ፣ ደም ከፈሰሰ ተጠያቂዎቹ በዋነኝነት ሀብታሙ አያሌው ሲሆን፣ እስክንድር ነጋ፣ አበበ በለው እና ኢየሩሳሌም ተክለ ጻድቅ ናቸው። ኢትዮ 360 ሚዲያም እንደ ተቋም የዚህ ቆሻሻ ታሪክ ባለቤት ይሆናል ማለት ነው።

"…የሙያ ሥነ ምግባር ጠብቀው፣ ከዲክታተሩ ሀብታሙ አያሌው ስር ያሉትን ጋዜጠኛ ብሩክ ይባስን፣ ይድኔን እና ልዩን አይመለከትም። በተቋም ደረጃ በሀብታሙና በጄሪ ምክንያት በሚመጣው ዳፋ ካልተጠየቁ በቀር በግል የሉበትም። ዋነኛው ተጠያቂ ሀብታሙ አያሌው ነው።

"…አሁንም ወደ ገደለው ነገር አልገባሁም። እነ አበበ በለው በጎጃም፣ በወሎ፣ በሸዋና በጎንደር ያዘጋጁትን የደም ማፋሰስ ፕላን ኦሮሙማውም ሆነ ወያኔ አላዘጋጁትም። ሕዝብ ለፋኖ ብሎ በሰጠው ገንዘብ ፋኖ ገዝቶ ፋኖን ለመከፋል፣ ለማገዳደል መጣር ወንጀል ነው።

"…እኔ መንጋ ጎጋ ግንቦቴና ግንባሩ፣ ጥርሱ፣ ብብቱ የሚባል ኮተት አልፈራም። የሀብታሙ በሻህና የማእረግ መንተባተብን ከቁብ አልቆጥርም። እኔ ምድር ላይ እነ ሀብታሙ እየፈጠሩ ያሉትን አደገኛ ጥፋት እንድታስቆሙ እየወተወትኩ ነው። ሀብታሙ አያሌውን ሰከን እንዲል፣ አቅሙን ዐውቆ እንዲቀመጥ ምከሩት እያልኩ ነው። ሀብታሙም፣ አበበ በለውም አሁን በትንሹ መተንፈስ ጀምረዋል። ወደ ጫወታው ሲገቡ እኔም ወደዚያው እገባለሁ። እስከዚያው ግን እረፉ በሏቸው።

"…ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ይሄን ሳላደማ ሌላ አጀንዳ አላመጣም። አዛኜን ሌላ አጀንዳ አላመጣም። አበደን…!
48.9K viewsedited  13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 15:18:15
መልካም…

"…ዘወትር የምንጠብቀው አንድ ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። ከምስጋናው በመቀጠል በቀጥታ የምንሄደው እንደ ልማዳችን ወደ ርዕሰ አንቀጽ ነበረ። እሷ ዛሬ አትኖርም። በዚሁ ወደ መወያየቱ እንገባለን።

"…የእስክንድር ጉዳይ ዛሬም ማጨቃጨቁን እንደቀጠለ ነው። ወያኔው ፓስተር ኤድሞንድ እነ ሀብታሙ በሻህን ሰብስቦ ሲያላቅሳቸው ውሏል። ዩሪ ታደሰ አስተያየት ሊሰጥ ቢፈቀድለትም ማእረግና ግንቦቴው ሀብታሙ በስድብ አጥረግርገው ሊያሸማቅቁት ሞክረዋል። ፓስተሩ ይናገር ብሎ ሲከራከርለትም ታይቷል።

"…የእስክንድርም ሆነ የግንቦቴዎቹ መዳኛቸው ዐማራውና የዐማራው ትግል ብቻ ነው። እስክንድርና ግንቦቴዎቹ መመራት ያለባቸው በዐማራው ፋኖ ሥነልቦና መመሪያና ሕግ ነው። በዐማራ መሬት ላይ ለዐማራ ነፃነት ይታገል ዘንድ የሚፈቀድለት የዐማራ ፋኖ ብቻ ነው። አይ አልፍልግም እኔ የምታገልበት መርህ አለኝ የሚል ካለ ወደ ሙከጡሪ፣ አዲዳዕሮ፣ ዳውሮ፣ ጅባትና ሜጫ ጫካ ገብቶ መታገል ይችላል። በዐማራ ቤት፣ በዐማራ ትከሻ ላይ ሌላ ደባል ትግል በዐማራ ሀብት እና ኪሣራ መታገል አይቻልም። እርምህን ታወጣለህ።

"…አይደለም ፓስተር ኤድመንድ ወያኔው ጋር አብይ አህመድ ስር ብትለጠፍ፣ ከቤት ቤት፣ ከጣሪያ ጣሪያ ስትዘል ውለህ ታድራለህ እንጂ ወፍ የለም። ይልቅ በቶሎ ንስሐ ግቡ።

"…እደግመዋለሁ። በዐማራ ምድር አንዲት ደም በወንድማማቾች መሐል ቢፈስ ከአበበ በለው እና ከሀብታሙ አያሌው ራስ አይወረድም። በዚህኛው የሠራዊት ምስረታ ላይ ቀደም ብዬ እስክንድር ነጋ እንደሌለበት የተናገርኩትን ትናንት ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ከአበበ በለው ጋር በነበረው ቆይቷ አረጋግጦልናል። ይሄ ማለት እስክንድር ወጥቶ መግለጫ እስካልሰጠ ድረስ ብቻ ነው እንደ ንጹሕ የሚቆጠረው። አለቀ።

"…ለማነሣው ሓሳብ ምላሽ መስጠት እንጂ መሳደብ ትርፉ ኪሳራ ነው።
48.7K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 11:02:07
የትንሣኤ ሳምንት እሑድ ዳግም ትንሣኤ ይባላል።

"…በቀዳሚው ትንሣኤ በሳምንቱ በሚውለው በዛሬዋ ዕለተ እሑድ የሚውለው ቀን "ዳግም ትንሣኤ" ወይም በተለምዶ ዳግማይ ትንሣኤ ተብሎ ተዘክሮ ይውላል። በዚህ ቀን በትንሣኤው ዕለት ማታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያት በዝግ ቤት ሳሉ በሩን ሳይከፍት ገብቶ በመካከላቸውም ተገኝቶ "ሰላም ለዅላችሁ ይኹን" በማለት ትንሣኤውን ሲገልጽላቸው በወቅቱ ሐዋርያው ቶማስ በስፍራው አልተገኘም ነበር። ከሔደበት ሲመጣ ግን የጌታን ትንሣኤ እና ለእነሱም መገለጡን በነገሩት ጊዜ "እናንተ አየን ብላችሁ ልትመሰክሩ፤ ልታስተምሩ፤ እኔ ግን ሰምቼአለሁ" ብዬ ልመሰክር፤ ላስተምር? በፍጹም አይኾንም፡፡ እኔም ካላየሁ አላምንም" አለ፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስን አይቶ እንዲያምን ሲል ነው ጌታ በትንሣኤ ሳምንት በ8 ተኛው ቀን ሐዋርያቱ በዝግ ቤት ሳሉ ዳግም ተገልጾ ቅዱስ ቶማስንም "ያመንህ እንጂ ተጠራጣሪ አትኹን፤ እነሆ የተቸነከሩ እጆቼንና እግሮቼን፣ የተወጋ ጐኔንም ናና እይ" ብሎ አሳይቶ፣ እርሱም አይቶና ዳስሶ "ጌታዬና አምላኬ" ብሎም የመሰከረበት እለት በመሆኑ ዳግም ትንሣኤ ተብሎ ይዘከራል። ዮሐ 20፥ 24-30

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍስሐ ወሰላም።
54.8K viewsedited  08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 22:42:09
ልጠይቅ ነኝ…!

…የካንሳስ እና ሚዙሪ አካባቢ ነዋሪዎች በሻለቃ ዳዊት እና በጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ታጋዩ ኋላ ፋኖ በሆነው በታጋይ እስክንድር ነጋ ለሚመራው የዐማራ ሕዝባዊ ግንባር በከተማቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ኢቨንት አዘጋጅተው ከ60 ሺ የአሜሪካን ዶላር በላይ አሰባስበው በተሰጣቸው መንገድ ብሩን ገቢ ያደርጋሉ።

"…ቆይተው የካንሳስና የሚዙሪ ነዋሪዎች ይህን የተሰበሰበ ገንዘብ በምን አገልግሎት ላይ እንደዋለ ንገሩን በማለት ዶክተር አምሳሉን ይጠይቃሉ። ዶክተር አምሳሉ ምን ቢል ጥሩ ነው "ዝም ብላችሁ እመኑን፣ አትጠይቁን። ይላል። ይባላል እንዴ?              

"…ሕዝቡም ይህን መልስ ሲሰማ ጥያቄውን ይዞ በከተማቸው ዐማሮችን ሰብሳቢ አቶ ጌታነህ ዓለምን ይጠይቁታል። እሱም ጉዳዩ አሳስቦት የግንባሩን ሰዎች ብሩ የት ገባ ይላቸዋል። አጥጋቢ መልስ ሲያጣ የከተማውን ሕዝብ በይፋ ይቅርታ ጠይቆ ከማኅበሩ ይለቃል። የለቀቀበትም ምክንያት ምንድነው ብዬ ስጠይቅ ያገኘሁትን መልስ እንካችሁ።

• አቶ ጌታነህ፦ "…በዶነር ቦክስ የተሰበሰበው ገንዘብ የት ገባ? 

• ገንዘብ ያዧ ወሮ ሕይወት አድማሴ ፦ "ይቅርታ በስህተት ወደ አንድ የቻይና ካምፓኒ ገብቶብን ነው።"

"…የእኔ ጥያቄ ለፋኖ ተብሎ አሜሪካን ሀገር የተሰበሰበ ገንዘብ በምን አግባብ ነው ወደ ቻይና ካምፓኒ ባንክ የሚገባው? ይሄ ሐሰት ከሆነ ወጥተው ይሞግቱኝ። ኦዲት አስደርጉ ሲባልስ ታንቀን እንገኛለን ብሎ ጓ ማለት ምን ማለት ነው? ሀብታሙ አያሌው እየመጣሁ ነው ጠብቀኝ። አበበ በለውም እንደዚያው።

•ማርያምን አልፋታችሁም አዛኜን አልኳችሁ…! ቆይ ቻይና ምን አገባት በግንባሩ ገንዘብ…?
60.1K views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 21:58:22
• እኔ የምለው…

"…በአንደበቴ የምናገረው፣ በጣቶቼ የምጽፋቸው ሓሳቦች ቆይቶም ቢሆን እየገባችሁ ነው አይደል…?

"…ካልገባህ ደጋግሜ ስግትህ ይገባሃል። አንተ ብቻ ተሳድበህ ከመቀሰፍህ በፊት በትእግስት ከዳር ቁመህ በጥሞና ተከታተል።

"…ተሳድበህ ቀስፌ ካባረርኩህ በኋላ ቆይተህ ሲገባህ በጓሮ በር መጥተህ ብትለፋደድብኝ አልሰማህም። ይሄን ዕወቅ።

• የምለው ገብቷችኋል…ኣ…?
58.0K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 20:16:45
"…መልካም…

"…የቪድዮዎቹ ማብራሪያ ወደ በኋላ ጊዜ ሲገኝ ይኬድበታል። ኮማንደር ሀብታሙ ግን ዛቻና ቂጣቸው ገንፍሎ ወጥቷል። በሠራዊታቸው የዐማራ ፋኖን ሊውጡ መዘጋጀታቸውን አልደበቁም። የዌልስ ፋርጎው ባንክ ዶላር እና የባንክ ኦፍ አሜሪካው ዶላር በደንብ እያንዘረዘራቸው ነው።

"…ትናንት ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ከመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ጋር ይገናኛል ብሎ ያጥረገረገው ሰውዬ ዛሬ ያንኑ ሰካራም ያለውን ሰው የሕዝባዊ ሠራዊቱ መሪ ነህ ብሎ ሲክበው ይታያል። በጎጃም ምድር ደም ከፈሰሰ ተጠያቂው ራሱ ሀብታሙ አያሌው ነው። እስክንድር ነጋም በቶሎ ማብራሪያና መግለጫ ካልሰጠ ከመጠየቅ አያመልጥም።

"…ውይይታችን ይቀጥላል። የበቅሎ ልጆች ተረጋጉ። …ሓሳብ በጨዋ ደንብ ይንሸራሸር። ተንፒሱ።
59.4K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ