Get Mystery Box with random crypto!

Natnael Mekonnen

የሰርጥ አድራሻ: @natnaelmekonnen21
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 174.28K
የሰርጥ መግለጫ

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 399

2022-05-15 13:27:17 ዛሬ ግንቦት 7 ነው

#Ethiopia : የቀድሞ የግንቦት 7 ንቅናቄ አመራሮች አባሎች ጓዶች እንኳን ለዚህ ታሪካዊ ቀንና ስም አደረሳችሁ አደረሰን:: በዚን ንቅናቄ የትግል ስምና አርማ ወያኔን ስትታገሉ ህይወታችሁ ያለፈ ጓዶች ፍጣሪ ነፍሳችሁን ይማረው ይህ ቀንና የንቅናቄ ስም ለኔ ብዙ ታሪክና አይረሴ ትውስታዎች አሉት
11.5K views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:17:06

14.1K views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:16:07
የተለያዩ ኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!!

ባሳለፍነው ሳምንት 131 ሚሊየን 481 ሺሕ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 40 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 90 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መያዛቸውን ነው የገለጸው፡፡

የገቢ ኮንትሮባንድን በመቆጣጠር ረገድ ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዙት ሞያሌ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ሲሆን በቅደም ተከተላቸው 14 ነጥብ 7 ሚሊየን፣ 9 ነጥብ 7 ሚሊየን እና 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዝ መቻላቸው ተገልጿል፡፡

የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች፣ በፌዴራል ፖሊስ፣ በክልል ፖሊስ አባላትና ኅብረተሰቡ ባደረጉት የጋራ ጥረት በፍተሻ፣ በበረራና በጥቆማ ነው የተያዙት፡፡

የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 15 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ኮሚሽኑ አስታውቋል።

ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድኃኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ እቃዎች የጦር መሳሪያዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች እና የተለያዩ ሀገር ገንዘቦች እንደሚገኙ የኮሚሽኑ መረጃ ያመለክታል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን በዚህ የህግ ማስከበር ሥራ ላይ ለተሳተፉ የኮሚሽኑ ሰራተኞች፣ የክልልና የፌዴራል ፖሊስ አባላት እንዲሁም ለመላው ሕዝብ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
14.5K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:15:27 መንግሥት ለውጭ አገር ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ሊሰጥ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል። የውጭ ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ መያዛቸው ግን ዜጎች የሚያገኟቸውን አገልግሎቶች ሁሉ እንዲያገኙ እንደማያስችላቸው የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተናግሯል። መንግሥት ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችለውን ሕግ ያረቀቀ ሲሆን፣ ሕጉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አገልግሎት ሲሰጡ ተገልጋዮች ዲጂታል መታወቂያ ያላቸው መሆኑን እንዲያረጋግጡ ያስገድዳል።
12.7K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:15:01
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
        Nash Dental and Optometry Clinic
 
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢  
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
 
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
 
 
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
      አድራሻ: ቁጥር 1 ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ
                       ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
                       Tel: 0905262626, 0913858561
12.5K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:14:44
የልብስ ማስጫ
ለክረምት ለበጋ የሚሆን የልብስ ማስጫ ይዘንሎት መተናል

ልብስ በትንሽ ቦታ ማድረቅ የሚያስችል አስደናቂ ማስጫ

Retractable Cloth line Rope

#በበረንዳ #በባኞ #በእቃቤት ተገጥሞ አገልግሎት የሚሰጥ

#ብርድልብሶች #ጋቢ #ሱሪ #ሸሚዞች #ሹራቦች የሚያሰጣ

4.2ሜትር ርዝመት ያለው
ገመዱ በራሱ የሚጠቀልል

የማይዝግ ጠንካራ የብረት ሽቦ ገመድ

ዋጋ፦ 1200 1000 ብር

< ውስን ፍሬ ነው የቀረው>
< Limited Stock

Telegram - t.me/qnashcom
ጥራት ዋስትና ቅናሽ
አድራሻ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3 ተኛ ፎቅ ቁጥር 329 ከሊፍት እንደወረዱ በግራ በኩል የፎቁ መጨረሻ ዞር እንዳሉ
ስልክ:
0946966440
0905464599
+251118639952
1.6K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:14:20
በባለሙያ እና በመሳሪያ የተደራጀ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
የብሬስ ህክምና ለማስጀመር ነፃ የማማከር አገልግሎት እና የአከፋፈል መንገድ
ለተማሪዎች ልዮ ቅናሽ( መታወቂያ መያዝ እንዳይረሱ )
ሁሉንም ህክምና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን
ቁጥር 1- 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ ላይ
ቁጥር 2- ኮተቤ 02 ጆሲ ሙል ላይ
ለበለጠ መረጃ  በ0911-42-42-42
0970-51-71-51 ይደውሉልን
በቲሊግራም - https://t.me/shalomdentalclinic
Face book- @shalomdentalclinic
12.8K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:14:08
የስራ ማግኛ ኦንላይን ፕላትፎርም /ሊንኮችህ/ ዝርዝር ለማግኘት

Join our telegram

https://t.me/+kpVVJnBHB5ZhZjI0
13.2K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:42:02
እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ዜጎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ።

በየጊዜው እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ሰለባ ላለመሆን ዜጎች ማንነታቸው ከማይታወቁ ግለሰቦች ጋር በበይነመረብ በሚደረጉት ግንኙነት ላይ ጥንቃቄ እንዲወስዱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጥምር ግብረ- ኃይል አሳስቧል።

የማጭበርበር ወንጀሎቹ በዋናነት የሚፈጸሙት በውጭ ሀገር የሚኖሩ፣ በቱሪስት ቪዛ ወደ አገር ውስጥ በሚገቡ የተለያዩ ሀገራት ዜግነት ባላቸው ግለሰቦች መሆኑንም በመግለጫው ተጠቅሷል፡፡

ኢትዮጵያዊያን በስፋት የሚጠቀሟቸው ማህበራዊ ሚዲያዎች ማለትም ፌስቡክ፣ ኢ-ሜይል፣ ዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ኢሞና ቫይበርን በመጥለፍና ወዳጅ መስሎ በመቅረብ ወንጀሎቹ እንደሚፈጸሙ ከተደረገው ክትትል ማወቅ እንደተቻለም ተገልጿል።

ግለሰቦቹ የተለያዩ የማጭበርበሪያ መንገዶችን ተጠቅመዉ ወንጀሉን እንደሚፈጽሙ የተገለጸ ሲሆን በተለይ ዉድ እቃዎችን በማስመሰል እቃው ለተላከበት ክፍያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ ገቢ እንዲያደርጉ አድርገው የገባዉን ገንዘብ ወዲያውኑ ወጪ በማድረግ ወንጀሉን ይፈጽሙታል ብሏል መግለጫው፡፡

በዚህ የማጭበርበር ድርጊቶች ላይ የተሰማሩት ግለሰቦች በተጨማሪም ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ማተም፤ ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል እንዲሁም የአደንዛዥ እፅ ዝዉዉር ወንጀል ጭምር ላይ ተሳታፊ ሆነዉ ተገኝተዋል ተብሏል።

በተደረገው ክትትል የውጭ አገር ዜጎች እንዲሁም ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ ተጣርቶባቸዉ በማረሚያ ቤት የሚገኙ፤ ከአገር እንዲወጡ የተደረጉ እና ጉዳያቸው በምርመራ ሂደት ላይ የሚገኙም እንዳሉ ተጠቅሷል፡፡

ሙሉ መግለጫው https://telegra.ph/ETH-05-14
10.0K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:17:09
‘I’m sorry you can’t see me anymore’ – Artist debebe eshetu
       Follow On Google News           Join
11.9K views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ