Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ግንቦት 7 ነው #Ethiopia : የቀድሞ የግንቦት 7 ንቅናቄ አመራሮች አባሎች ጓዶች እን | Natnael Mekonnen

ዛሬ ግንቦት 7 ነው

#Ethiopia : የቀድሞ የግንቦት 7 ንቅናቄ አመራሮች አባሎች ጓዶች እንኳን ለዚህ ታሪካዊ ቀንና ስም አደረሳችሁ አደረሰን:: በዚን ንቅናቄ የትግል ስምና አርማ ወያኔን ስትታገሉ ህይወታችሁ ያለፈ ጓዶች ፍጣሪ ነፍሳችሁን ይማረው ይህ ቀንና የንቅናቄ ስም ለኔ ብዙ ታሪክና አይረሴ ትውስታዎች አሉት