Get Mystery Box with random crypto!

Free Education Ethiopia ✔️︎

የቴሌግራም ቻናል አርማ free_education_ethiopia — Free Education Ethiopia ✔️︎ F
የቴሌግራም ቻናል አርማ free_education_ethiopia — Free Education Ethiopia ✔️︎
የሰርጥ አድራሻ: @free_education_ethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 38.83K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Student’s Center
Our groups different grades
@EthioGrade6
@EthioGrade7
@EthioGrade8
@EthioGrade9
@EthioGrade10
@EthioGrade11
@EthioGrade12
Online school bot
@Education_Ethiopia_Bot
📮For paid promotion @Free_Education_Ethiopia_Bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-05-06 22:07:40
Scholarship Program (ESP) 2022

በአ/አ የአሜሪካ ኤምባሲ ለEducationUSA Scholars Program (ESP) 2022 ማመልከቻ ክፍት መደረጉን ዛሬ አሳውቋል።

ኤምባሲው ፤ ESP የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት በአካዳሚክ የላቁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች በማመልከት የሰለጠኑ እና በደንብ የተማሩ መሪዎችን ለማፍራት የሚረዳ የ4 ሳምንት የስልጠና ፕሮግራም መሆኑን አስታውሷል።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃንና የማመልከቻ ቅፆችን በዚህ http://ow.ly/B6b750J0X7q ማግኘት ይቻላል።

ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ተጨማሪ መረጃዎችን ለመስጠት እንዲሁም ስለ ፕሮግራሙ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 2 የኦንላይን መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።

በዚሁ ላይ ለመሳተፍ የሚከተለውን ሊንክ http://ow.ly/6e4w50J0X7s Meeting ID 160 083 5437 መጠቀም እንደሚቻል በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አሳውቋል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
20.6K viewsπ, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 20:31:49
Application for the U.S. Embassy’s EducationUSA Scholars Program (ESP) 2022 is open now! ESP is a four-week training program that helps academically advanced high school students apply to U.S. colleges and universities, with the goal of producing skilled and well-educated leaders to build tomorrow’s Ethiopia. Click here for more details and application forms: https://bit.ly/3bUfoL4

There is also a virtual information session to provide details and answer any questions about the program on Tuesday, May 10, 2022 at 4:00 pm. Please use the following link to attend the session: https://statedept.zoomgov.com/j/1600835437

Meeting ID: 160 083 5437
@addisamcenter

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
2.3K viewsRBST, edited  17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 20:26:31
#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀን ግንቦት 4 እና 5 ነው።

#ደብረማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ቅበላ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም ይካሄዳል።

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
2.1K viewsRBST, edited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 20:26:30
#InjibaraUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፊኬት
ዋናውንና የማይመለስ ኮፒው
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና
የማይመለስ ኮፒው
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
2.0K viewsRBST, edited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 16:11:51
#BahirDarUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሚገቡባቸውን ሦሥት ካምፓሶች፦ ዘንዘልማ፣ ይባብ (ግሽ አባይ) እና ሰላም ካምፓሶች ዝርዝር አሳውቋል።

( ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።)

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
3.4K viewsRBST, edited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 16:11:50
#MettuUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 03 እና 04/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች
ዋናውንና ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው
• የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል ከ'A-D' የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እና የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል 'A' የሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ምዝገባችሁ የሚከናወነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
3.0K viewsRBST, edited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:52:51
#WolkiteUniversity

በ2014 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 03 እና 04/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች (ሰርተፊኬትና ትራንስክሪፕት) ዋናውንና ኮፒው
• ፓስፖርት መጠን ያላቸውን ፎቶግራፍ (4)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

በ2013 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስተር በውጤታችሁ መሠረት ዳግም ቅበላ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱ ቀናት እንድታመለክቱ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ www. wku.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
3.3K viewsRBST, edited  10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:25:48
#MekdelaAmbaUniversity

በ2014 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ 1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ. ም መሆኑን ተገልጿል።

1ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባቸሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ በቱሉ አዉሊያ ካምፓስ (በዋናዉ ግቢ) ሲሆን

2ኛ. በሶሻል ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች በመካነሰላም ካምፓስ ነው።

አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ከ 8ኛ_ 12ኛ ክፍል ያለዉን የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ ፣ ፎቶ ግራፍ ( 3X4) ብዛት 8፣ ብርድ ልብስ፣አንሶላና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባቸኋል፡፡

በዋናው ግቢ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች አካባቢው ቀዝቃዛ ስለሆነ #ለብርድ_የሚሆኑ አልባሳትን ይዛችሁ እንደትመጡ ይመከራል፡።

በሌላ በኩል፤ በ2013 ዓ.ም 1ኛ ሰሚስተር ተመዝግባችሁ በግል ችግር ምክንያት ዊዝድራዋል ሞልታችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

ምንጭ፦ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
3.3K viewsRBST, edited  09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 11:04:54
#University_of_Gondar

በ2014 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ምንጭ፦ የዩኒቨርሲቲው ህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
3.6K viewsRBST, edited  08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 11:04:54
#አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ

በ2014 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 3 እና 4 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመረው ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡

ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ካምፓሶች የተመደባችሁ በየካምፓሶቻችሁ በሚገኙ የሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ።

የተመደባችሁበት ካምፓስ መረጃ ከዩኒቨርሰቲው ድረ-ገጽ www.amu.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።

@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!

For campus info join @fee_university
3.6K viewsRBST, edited  08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ