Get Mystery Box with random crypto!

Free Education Ethiopia ✔️︎

የቴሌግራም ቻናል አርማ free_education_ethiopia — Free Education Ethiopia ✔️︎ F
የቴሌግራም ቻናል አርማ free_education_ethiopia — Free Education Ethiopia ✔️︎
የሰርጥ አድራሻ: @free_education_ethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 38.83K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Student’s Center
Our groups different grades
@EthioGrade6
@EthioGrade7
@EthioGrade8
@EthioGrade9
@EthioGrade10
@EthioGrade11
@EthioGrade12
Online school bot
@Education_Ethiopia_Bot
📮For paid promotion @Free_Education_Ethiopia_Bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-05-11 17:52:04
#Arsi_University

በ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመሰባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦ አርሲ ዩኒቨርሲቲ /
https://www.facebook.com/100064748293256/posts/368373495330924/?app=fbl


@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
3.9K viewsRBST, edited  14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 17:52:03
#አምቦ_ዩኒቨርሲቲ

አምቦ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀን ግንቦት 11 እና 12 /2014 ዓ/ም መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦ አምቦ ዩኒቨርሲቲ / https://www.facebook.com/1241577552522848/posts/7997682580245611/

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
4.1K viewsRBST, edited  14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 20:44:45
#WollegaUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም እንዲሆን የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ዛሬ ወስኗል።

በቀጣይ ቀናት በቴሌቪዥን እና በሬድዮ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ይፋዊ ማህበራዊ ሚዲያዎች በኩል ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
5.4K viewsRBST, edited  17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 20:44:45
#SamaraUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 13 እና 14/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ፦ www.su.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
5.0K viewsRBST, edited  17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 17:50:07
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም መሆኑን መግለጹ ይታወቃል።

የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች #ዳግም_ቅበላ ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ.ም መሆኑንም ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ተማሪዎች ሪፖርት የሚያደርጉባቸው ካምፓሶች፦

Natural Science & Teacher Education in Natural Science የተመደባችሁ ~ በዋናው ግቢ፣

Social Sciences & Teacher Education in Social Science የተመደባችሁ ~ በቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት መሆኑን ዩኒቨርስቲው አሳውቋል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
6.3K viewsπ, 14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 17:49:02
" ተማሪዎቹ በድጋሚ እንዲፈተኑ ተወስኗል "

በኮንሶ ዞን በፀጥታ ችግር የ2013 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈትነው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በድጋሜ እንዲፈተኑ መወሰኑን የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።

መምሪያው ይህን ያሳወቀው የክልሉን ትምህርት ቢሮ ዋቢ በማድረግ ነው።

ተማሪዎቹ ድጋሜ እንዲፈተኑ ውሳኔ የተላለፈው ለኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በቀረበ ቅሬታ ሲሆን ተፈታኝ ተማሪዎች ከወዲሁ ለፈተናው እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀርቧል።

በኮንሶ ዞን አከባቢ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎች በሙሉ ቀልባቸው አልተማሩም።

የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተፈተኑ 824 ተማሪዎች መካከል 51 ተማሪዎች ብቻ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ 773ቱ ወደ ዩኒቨርሲቲ ማለፍ አልቻሉም።

እኚሁ 773 ተማሪዎች ናቸው በድጋሜ የ12ኛ ክፍል ፈተና እንዲወስዱ ዕድል የተመቻቸላቸው።

ከዚህ ቀደም ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ክልሎች በፀጥታ ችግር ውስጥ ሆነው ፈተና ተፈትነው ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች ከ2014 ተፈታኞች ጋር በድጋሜ እንዲፈቱን ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል።

የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኃላ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

መረጃውን ከኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ ነው ያገኘነው።
Via Tikvah

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
5.9K viewsπ, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:37:18
#BongaUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት
ዋናውና ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
7.1K viewsRBST, edited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 17:16:20
መልካም የእናቶች ቀን!

Happy Mother’s Day!


@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
6.7K viewsπ, edited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 10:41:21
የዩንቨርስቲ ዝውውርን በተመለከተ

ዝውውር በላኪና ተቀባይ ዩንቨርሲቲዎች የጋራ ስምምነት ይፈፀም ዘንድ ትምህርት ሚኒስቴር ወሰነ።

ትምህርት ሚኒስቴር ዝውውርን በተመለከተ ያለፉትን ጥቂት አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን ማለትም ዝውውር የሚጠይቁ ተማሪዎች ከመንግስት ሆስፒታሎች በህክምና ቦርዶ የተረጋገጠ ማስረጃ ይዘው ለመስሪያ ቤቱ በማቅረብ ዝውውር ይፈፅም የነበረውን ስርዓት የተማሪዎችን ጊዜ እና ገንዘብ ወጪ እያስደረገ መሆኑን በማየት ዝውውርን በተቀባይና በላኪ ዩንቨርሲቲዎች የጋራ ስምምነት ይፈፀም ዘንድ ውሳኔ አስተላልፏል።

#ማሳሰቢያ

፨ዝውውር የሚጠይቁ ተማሪዎች ከመንግስት የህክምና ተቋማት የህክምና ቦርድ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
8.4K viewsπ, 07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 05:51:57 Notice
Only those in grade 11 can apply

Completed grade 11 by the end of this academic year and will be attending grade 12 from September 2022
7.2K viewsRBST, edited  02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ