Get Mystery Box with random crypto!

Free Education Ethiopia ✔️︎

የቴሌግራም ቻናል አርማ free_education_ethiopia — Free Education Ethiopia ✔️︎ F
የቴሌግራም ቻናል አርማ free_education_ethiopia — Free Education Ethiopia ✔️︎
የሰርጥ አድራሻ: @free_education_ethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 38.83K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Student’s Center
Our groups different grades
@EthioGrade6
@EthioGrade7
@EthioGrade8
@EthioGrade9
@EthioGrade10
@EthioGrade11
@EthioGrade12
Online school bot
@Education_Ethiopia_Bot
📮For paid promotion @Free_Education_Ethiopia_Bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-05-20 09:31:45
የ 2014 12ኛ ክፍል ፈተና በ Online የሚሰጥ መሆኑን የሚያመለክት ማስታወቂያ ነው። ከላይ የምትመለከቱት ፣ ከ አንድ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች የወጣ ጥብቅ ማስታወቂያ ነው።

ፈተናው በOnline ስሆን እንደ ከዚህ ቀደሙ ለመስረቅ ና ለመኮራረጅ አይመችም። ተማሪዎች ካሁኑ በደንብ መዘጋጀት እና ብቁ እንድሆኑ እንመክራለን።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
6.7K viewsπ, 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 11:23:20 የሥራ ፈጠራ በኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ውስጥ እንዲካተት ተጠየቀ።

ትኩረቱን የሥራ ፈጠራን ማሳደግ ላይ ያደረገው "ብራይት ፊውቸር ኢን አግሪካልቸር" ፕሮጀክት እ.አ.አ. ከ2019 ጀምሮ በኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ይገኛል። 

በተለይም በግብርና ዘርፍ ያለውን የሥራ ፈጠራ ለማሳደግ እየሠራ እንደሚገኝ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሰለሞን ሞገስ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

በአራት ሚሊዮን ዩሮ በጀት ለ4 ዓመታት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ፤ በተለይም የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋማት መምህራን በሥራ ፈጠራ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ይሠራል። ይህም ከቴክኒክና ሙያ ተመርቀው የሚወጡ ተማሪዎች ድክመት የሆነውን የዕውቀት ችግር ለመፍታት የመጀመርያ ዕርምጃ መሆኑን አክለዋል።

በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልሎች በሚገኙ ሰባት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ፤ በእስካሁኑ ቆይታው የሥራ ፈጠራን በተመለከተ መምህራን የዕውቀት ችግር እንዳለባቸው ለይቷል ብለዋል።

በተጨማሪም ለቴክኒክና ሙያ የሚመደበው በጀትና የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ በመሆኑ በሚፈለገው ልክ ውጤታማ አለመሆኑን ይናገራሉ። በፕሮጀክቶች ከሚገኘው ድጋፍ በተለየ በዘላቂነት አቅማቸውን ማሳደግ እንደሚገባ ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ የሥራ ፈጠራ ግንዛቤ ለማሳደግ ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ትምህርት ፖሊሲ ሊኖር እንደሚገባም ሰለሞን (ዶ/ር) ጠቁመዋል።

ትምህርቱ ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ድረስ ራሱን ችሎ መሰጠት እንዳለበትም አክለዋል። #ሪፖርተር

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
3.2K viewsπ, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 16:01:13
#Injibara_University

እነጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲው 3 ሺህ 200 አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
3.1K viewsRBST, 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:36:14
በ2014 ዓ/ም ወደ ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ እና የምዝገባ ቀን ከግንቦት 18-20 መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ምንጭ፦ ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ https://www.facebook.com/306587496533329/posts/1296614070863995/

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
3.1K viewsRBST, edited  11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:36:14
አዋሽ ባንክ የሥራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

ባንኩ የሥራ ፈጠራን በማበረታታት የሥራ አጥነት ችግርን ሊፈታ የሚችል "ታታሪዎቹ" የተሰኘ ፕሮጀክት ቀርጾ ወደ ተግባር መግባቱን አሳውቋል።

ፕሮጀክቱ ክህሎት ላላቸው ሥራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሙያ ስልጠና እና የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ እንደሚያግዝ ባንኩ ገልጿል።

ውድድሩ አንድ ሺህ ተወዳዳሪዎችን የሚያሳትፍ ሲሆን ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክታቸውን በአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ ወይም እንግሊዘኛ ቋንቋዎች ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

የውድድሩ አሸናፊ የሥራ ፕሮጀክቱን አሻሽሎ በማቅረብ ወደ ሥራ እንዲገባ የሚያስችለው የአንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚያገኝ ባንኩ አሳውቋል። #Awash_Bank

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
2.7K viewsRBST, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:36:14
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሦስተኛ ዙር "የተማሪዎች የፕሬዝዳንት አምባሳደርነት" የዕውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር አከናውኗል።

3.75 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ዕውቅና ተሰጧቸዋል።

በሁለቱም ጾታ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ለወጡ ተማሪዎች ዘመናዊ ላፕቶፕ፣ ታብሌት ኮምፒውተር እና ዘመናዊ ሞባይል እንደ ቅደም ተከተላቸው በሽልማት ተበርክቶላቸዋል።


@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
2.3K viewsRBST, edited  11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:36:14
#Hawassa_University

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲው 5 ሺህ 200 አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
2.3K viewsRBST, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:36:13
#Debre_Tabor_University

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ የተመደቡ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት በማዘጋጀት ተማሪዎቹን ከደብረ ታቦር መናኸሪያ ወደ ዩኒቨርሲቲው የማድረስ አገልግሎትም ሰጥቷል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
2.2K viewsRBST, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:36:13
#Bonga_University

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ የተመደቡ ተማሪዎችን
መቀበል ጀምሯል።

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወሳል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
2.7K viewsRBST, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:37:54
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከግንቦት 8-10 ባሉት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንዲመዘገቡ እና ትምህርት እንዲጀምሩ አስታውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ አድርገው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ መልዕክት አስተላልፏል።

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/+sL60JwT95aVkYmFk@Free_Education_Ethiopia 
Stay Safe!
For campus info join @fee_university
2.4K viewsRBST, edited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ