Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemarian — መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemarian — መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @zemarian
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.65K
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና የቤተክርስቲያን ወቅተዊ ጉዳዮችን ለማግኘትና ለመማማር @zemariann ይቀላቀሉን፡፡
ለማንኛውም አስተያየት @mzbot_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-09 18:24:24
1.0K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 18:24:23
919 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 18:24:22 የአ.አ ሰንበት ትምህርት ቤቶች የሆሣዕና ኅብረት የሕፃናት ጉባኤ በእንጦጦ ሐመረ ኖህ በአሁን ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል ።
850 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 08:08:08
ሆሣዕና በአርያም

እንኳን አደረሰን!
135 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 08:08:08
133 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 08:08:07
ሆሣዕና
#እንኳን አደረሰን!
*
ሆሣዕና ማለት "አኹን አድን፣ መድኃኒት" ማለት ነው። "አቤቱ እባክኽ አኹን አድን፤ አቤቱ እባክኽ አኹን አቅና፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው።" መዝ. 117÷25 - 26 እንደተባለ።

ሆሣዕና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ኾኖ በአህያም በአህያዪቱም ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።" ትን. ዘካ. 9÷9 ተብሎ የተጻፈውን ትንቢት ይፈጽም ዘንድ በአኽያ ዠርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ በፊት የሚኼዱ በኋላም የሚከተሉት በተለይም ሕጻናት "ሆሣዕና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ በእግዚአብሔር ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም" ማር. 11÷9 - 10 በማለት ጌታችንን በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት ነው።

ሕጻናትም "ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ" ማቴ. 21÷15 እያሉ ሲዘምሩ የኦሪትን ሥርዐት፣ የነቢያትን ትንቢት በሚገባ እናውቃለን እንከተላለን የሚሉ ጸሐፍት ፈሪሳውያን "መምህር ሆይ ደቀ መዛሙርትኽን ገሥጻቸው" አሉት። ጌታችንም "እነዚኽ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ" ሉቃ. 19÷39 - 40 ብሎ መልሶላቸዋል።
*****
መልካም በዓል!
93 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 23:28:35

388 views20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 23:15:09 ሥርዓተ ማኅሌት ዘሆሣዕና

ሥርዓተ ነግሥ፦
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ዕብል ለዘዚአክሙ ቆም፤ ዓለማተ ዓለም ሥላሴ ዘአልብክሙ ዓለም፤ እምኔክሙ ፩ በእንተ ፩ አዳም፤ እመኒ በምድር ተወክፎ ለነግደ ጲላጦስ ሕማም፤ ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም።

ዚቅ፦
እምሆሣዕናሁ አርአየ ተአምረ ወመንክረ፤ ዘኢተገብረ እምቅድመዝ፤ ወኢይከውን እምድኅረዝ።

በዐቢየ እግዚዕ ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ምስለ አቡሁ አሐደ ፈቃድ፤ ቅድመ ገፀ ጸላዒ ጽኑዕ ማህፈድ፤ ተፅዕነ ዲበ ዕዋል ዘእሳት ነድ፤ ያጹ ሆሳዕና ዘአብ ወልድ

በዐቢየ እግዚዕ ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ፦
ዘበእንቲአሃ ኢሳይያስ ጸርሐ፤ እንዘ ይብል አብርሂ አብርሂ ተፈስሒ በንጉሥኪ በጽሐ፤ ኢየሩሳሌም ዜነዋ ፍስሐ

መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሃላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቌጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።

ዚቅ፦
ሆሣዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት ለንጉሠ ፳ኤል፤ ዘይሁብ ዝናመ ተወን ከመ ትካት ይመልአ ዓውደ እክል፤ በረከተ ምክያዳተ ወይን።

በዐቢየ እግዚዕ ዚቅ ፦
ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፤ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም።

መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለመትከፍትከ ከመ ልብሰ ክህነት ሎግዮ፤ ጊዜ ጸዓተ ፍትሕ ዘፆረ አርዑተ መስቀል በቀራንዮ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በግዓ መድኃኒት ወአስተሥርዮ፤ አስተዳሎከ ለርእስከ ውስተ ዓፀደ ግፍዕ ተርእዮ፤ ወኲሎ በዘይደሉ አቅደምከ ሀልዮ።
ዚቅ፦
ኢይብከያ ዘከልአ ደናግለ፤ አርዑተ መስቀል ፆረ፤ እስከ ቀራንዮሰ ሖረ፤ ኢይብከያ ዘከልአ ደናግለ።

መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላምን ለአእጋሪከ እለ ጠብዐ ለቀዊም፤ ቅድመ ጲላጦስ ፈታሒ መስፍነ ይሁዳ ወሮም ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም፤ ኀበ ወረደ ወነጠበ ዝናመ አእጋሪከ ደም፤ ለመስቀልከ በሰጊድ ሰላም።

ዚቅ፦
ኦ አእጋር እለ አንሶሰዋ ውስተ ገነት፤ ተቀነዋ በቅንዋተ መስቀል።

በዐቢየ እግዚዕ፦
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለአፅፋረ እግርከ በደመ ቅንዋት እለ ተጠምዐ፤ እስከ ጽዕዳዌዎን ለብሰ ልብሰተ ጠባይዕ ካልዐ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰቅልከ በአፍዐ፤ ከመ ይዜኑ ሂሩትከ ወእከውዕን ስምዐ፤ መምህረ ረሰይኩከ ረስየኒ ረድዐ ።

ዚቅ፦
አስተይዎ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት ለዘያዳ ሆሳዕና በክብር ሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል፤ አይሁድ ዐማፅያን


መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ፤ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዓቀብ፤ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን፤ አዕሩግ ወሕፃናት፤ ነሢኦሙ አዕጹቀ በቀልት፤ እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ተጽኢኖ ዲበ ዕዋል፤ ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም፤ በትፍሥሕት ወበኃሤት ይሁቦሙ ሃይለ ወሥልጣነ።

አመላለስ፦
በትፍሥሕት ወበኃሤት/፪/
ይሁቦሙ ሃይለ ወሥልጣነ/፬/
543 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 15:48:23

926 views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 15:24:03

47 views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ