Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemarian — መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemarian — መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @zemarian
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.65K
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና የቤተክርስቲያን ወቅተዊ ጉዳዮችን ለማግኘትና ለመማማር @zemariann ይቀላቀሉን፡፡
ለማንኛውም አስተያየት @mzbot_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 40

2022-09-20 20:03:05
የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ቅዱስነታቸውን እንኳን ለ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሰዎ ብለዋል።
********
መስከረም ፱ ቀን ፳፻ ፲ወ ፭ ዓ.ም
"""""""""""""""""""""""""""""""
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
******

የማኀበረ ቅዱሳን አመራር አካላት ዛሬ መስከረም ፱ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖትን እንኳን ለ፳፻ ፲ ወ፭ ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሰዎ ለማለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ የተገኙ ሲሆን ለቅዱስነታቸውም የወንጌለ ዘወርቅ ስጦታ አበርክተው ቡራኬ ተቀብለዋል።

ቅዱስ ፓትርያርኩም የማኅበሩ አመራር አካላት እንኳን አደረሰዎ ለማለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽና ከማኅበሩ ለተበረከተላቸው የወንጌለ ዘወርቅ ስጦታ በማመስገን ማኅበሩ የሚያከናውናቸው መንፈሳዊ ተግባራት ሁሉ የተሳኩና ውጤታማ ይሆኑ ዘንድ መልካም ሜኞታቸውን ገልጸው ቃለ በረከትና ቡራኬ በመስጠት የመርሐ ግብሩ ፍጻሜ ሆኗል ።

ምንጭ:-የኢኦተቤ ሕዝብግንኙነት መምሪያ/Department of Public relations,EOTC/
1.3K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 20:03:04
ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በማኅበረ ቅዱሳን ደብረብርሀን ማእከል
825 views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ