Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemarian — መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemarian — መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @zemarian
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.58K
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና የቤተክርስቲያን ወቅተዊ ጉዳዮችን ለማግኘትና ለመማማር @zemariann ይቀላቀሉን፡፡
ለማንኛውም አስተያየት @mzbot_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-09-24 20:38:13
★ @zemarian ★

#ዕፀ_መስቀል

እፀመስቀል የክብር መውረሻ
ሞትን ድል መንሻ

የክብር ባለቤት - - - እፀ መስቀል
የተሰዋበት - - - እፀ መስቀል
እፀመስቀሉ ነው - - - እፀ መስቀል
የአለም መድኃኒት - - - እፀ መስቀል
አዝ = = = = = =
እንደእሌኒ ንግስት - - - እፀ መስቀል
ፍፁም አክብራችሁ - - - እፀ መስቀል
ሁላችሁ ገስግሱ - - - እፀ መስቀል
መስቀሉን ይዛችሁ - - - እፀ መስቀል
አዝ = = = = = =
ያለኃይለ መስቀል - - - እፀ መስቀል
የሰላም አርማችን - - - እፀ መስቀል
ሊጠፋ አይችልም - - - እፀ መስቀል
ሰይጣን ጠላታችን - - - እፀ መስቀል
አዝ = = = = = =
እሳተ መለኮት - - - እፀ መስቀል
ዙፋኑ የሆነው - - - እፀ መስቀል
ሰይጣንን የሚያነድ - - - እፀ መስቀል
እፀ መስቀሉ ነው - - - እፀ መስቀል
አዝ = = = = = =
እንደተባረከ - - - እፀ መስቀል
ቆስጠንጢኖስ ንጉሥ - - - እፀ መስቀል
በመስቀል ብርሃን - - -እፀ መስቀል
ወደ ሕይወት እንገስግስ - እፀ መስቀል
አዝ = = = = = =
የተዋህዶ ልጆች - - - እፀ መስቀል
ገስግሱ በተስፋ - - - እፀ መስቀል
እፀ መስቀል ያዙ - - - እፀ መስቀል
ጠላት እንዲጠፋ - - - እፀ መስቀል

<< የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና >>
፩ቆሮ፩፥፲፰

ዘማሪ በሱፍቃድ

በህብረት_እናመስግን
ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ

★ @zemarian ★
171 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:38:13
★ @zemarian ★
#መስቀል ሀይልነ

መስቀል ሀይልነ መስቀል ፅንነ መስቀል ቤዛነ/፪/
መድሀኒትነ ለእለ አመነ/፪/

በህብረት_እናመስግን
ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ

★ @zemarian ★
151 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:38:13
★ @zemarian ★

ለእፀ መስቀሉ
ለእፀ መስቀሉ እናቅርብ ምስጋና/፪/
ኢየሱስ በደሙ ቀድሶታልና/፪/
አዝ
አጋንንት አይቀርቡም ከሩቅ ይሸሻሉ/፪/
እኛ ስንባረክ በዕፀ መስቀሉ/፪/
አዝ
በመስቀል ተሰቅሎ ደሙ ባይነዛ/፪/
እረግፎ ይቀር ነበር ነበር አዳም እንደጤዛ /፪/
አዝ
ድል መንሻ ሆነልን የሰይጣንን ስራ /፪/
ኢየሱስ በደሙ የቀደሰው መስቀል/፪/
አዝ
ጎሎጎታ ሲኖር አፈር ተንተርሶ /፪/
ዛሬ ተገኘልን በእሌኒ ለቅሶ/፪/


በህብረት_እናመስግን
ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ

★ @zemarian ★
146 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:38:13
★ @zemarian ★
#ፀጋ_ነሣእነ

ፀጋ ነሣእነ ወሕይወት ረከብነ
በኃይለ መስቀሉ ለእየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ/2/
ኪያከ እግዞኦ ነአኩት
ወንሴብሐከ እግዚአብሔር/2/
ጸጋን ተቀበልን ሕይወትንም አገኘን
በመስቀሉ ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል/2/
አቤቱ አንተን/2/ እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር/2/

በህብረት_እናመስግን
ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ

★ @zemarian ★
141 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:38:13
★ @zemarian ★
አስተውል እዚህ ጋ ከዚህ በፊት ሙሉ አጥንተናል ?!!!
#መስቀል_አብርሃ

መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ (2)
እምኩሉሰ ፀሐየ አርአየ (2)


በህብረት_እናመስግን
ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ

★ @zemarian ★
108 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ