Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.98K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-04-13 16:43:24
)በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ከኔጌሌ ወደ ዶዶላ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ እየመጣ ካለ ሲኖትራክ መኪና ጋር ተጋጭቶ የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገልጿል።
12.6K views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 04:23:35 በኖኖ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 12 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ


በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ስልክ አምባ ከተማ፣ ባለፈው ሰኞ በተፈጸመ ጥቃት፣ 12 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁን የስልክ አምባ ከተማ ነዋሪዎች፣ ከሟቾች አብዛኛዎቹ የአማራ ብሔር ተወላጆች መኾናቸውን ተናግረዋል።
ለጥቃቱ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎችን ተጠያቂ ያደረጉት ነዋሪዎቹ፣ 60 ቤቶች መቃጠላቸውንና ከመቶ በላይ ከብቶች መወሰዳቸውንም ተናግረዋል። የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ክሱን አስተባብሎ፤ “እንዲህ ዓይነት ድርጊት የሚፈፀመው በመንግሥት ነው” ብሏል።
ከኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ አስተያየት ለማግኘት ያደረግነውም ጥረት ለዛሬ አልተሳካም። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በበኩሉ፣ በስልክ አምባ ከተማ ጥቃት የ11 ሰዎች ግድያ መረጃ እንደደረሰው ገልጿል።

@ቪኦኤ
15.0K views01:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 04:20:45

14.4K views01:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 01:36:25 ራስዎን፣ ደህንነትዎን ሁሌም ይጠብቁ። ደህንነትዎን ለመጠበቅ ደግሞ በስልክዎ በቀላሉ መከታተል የሚችሉት ሪንግ ካሜራ ወሳኝ ነው። የተለያዩ ሪንግ ካሜራዎች ቀርበዋል። በአፓርትመንት ብትኖሩ በቤት፤ በስራ ቦታም ይሁን በመኪናዎ ላይ ሪንግ ካሜራን በመግጠም ደህንነትዎን ይጠብቁ። አማዞን ላይ የቀረቡትን የሪንግ ካሜራዎች ለማንኛውም እይዋቸው። https://amzn.to/3W2plgB
13.9K views22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 00:44:46 በአዲስ አበባ በርካታ የአማራ ተወላጆች ምሽቱን ታፍሰው እንደተወሰዱ መረጃዎች ደርሰውናል::
14.2K views21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 21:00:15

15.0K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 19:51:24
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንደአርጌ::
15.2K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 18:49:37 https://www.facebook.com/Zehabesha/videos/806801334638749
15.1K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 16:38:23

16.2K views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 16:35:07
ዝርዝሩን ከ3 መረጃዎች ይመልከቱ።

15.4K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ