Get Mystery Box with random crypto!

)በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ከኔጌሌ ወደ ዶዶላ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ | Zehabesha

)በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ከኔጌሌ ወደ ዶዶላ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ እየመጣ ካለ ሲኖትራክ መኪና ጋር ተጋጭቶ የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገልጿል።