Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.98K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-02-08 19:36:30
ፋኖ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ
13.1K viewsedited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 18:18:01

13.5K views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 18:03:43
ከሁለት ቀን በፊት ስለዶ/ር ሊያ የሥራ መለቀቂያ ማስገባት የዘገባችሁበትን ዘገባ ሊንክ ላኩልን ላላችሁን ይኸው


12.7K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 17:26:14

13.1K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 09:26:24
አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ሹመታቸውን ከሚያፀድቃቸው ባለ ስልጣናት አንዱ ናቸው። በተለምዶ የሰኔ 15ቱ የባለ ስልጣናት ግድያ ተብሎ በሚጠራው ቀውስን ተከትሎ ክልሉን በመምራት አንፃራዊ የፖለቲካ መረጋጋትን ማምጣታቸው አይዘነጋም። ጠንካራ ጎናቸው በቲም ስራ ማመናቸው ነው ይላሉ።

የምክትል ጠቅላይ ሚኒሰተርነቱን ማእረግ ሲያገኙ የህዝብን ጥያቄ በመመለስ በተለይ የአማራ ክልልን ፖለቲካና ኢኮኖሚ ያረጋጉ ይሆን? የሚል ጥያቄ ይነሳል።

ወጣት ምሁራን ወደ መድረኩ በማምጣት በአዲስ አመራር ክልሉ ከገባበት ቀውስ ማውጣት ይጠበቅባቸዋል።

ይህን ያደርጉ ዘንድ መልካም የስራ ዘመን እንመኛለሁ ።

መምህር ባሻ
13.7K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-07 05:58:05
13.3K views02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-06 21:34:50

13.1K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-06 17:15:19

13.5K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-06 11:08:22

13.4K views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-06 08:13:19 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገጻቸው ላይ በለቀቁት መግለጫ፣ የፌደራል መንግሥቱ ቃል አቀባይ በአዋዛጋቢ አካባቢዎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ከትግራይና አማራ ክልሎች አመራሮች ጋር መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር በማለት ያወጣውን መግለጫ ውሸት ነው ሲል መግለጫ ሰጥቷል። ጌታቸው ረዳ ለገሰ ቱሉ ላይ መግለጫ ሲያወጣ የመጀመሪያው አይደለም። ከዚህ ቀደም ለገሰ "በትግራይና አማራ ክልል ርሃብ የለም" ብሎ መናገሩን ተከትሎ ጌታቸው ረዳ "እኔ ስለምመራውና በቅርበት ስለማየው ሕዝብ ፌዴራል መንግስቱ ረሃብ የለም" እንዲለኝ አልፈልግም ማለቱ አይዘነጋም።
13.2K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ