Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገጻቸው ላይ በለቀቁት መግለጫ፣ የፌደራል | Zehabesha

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገጻቸው ላይ በለቀቁት መግለጫ፣ የፌደራል መንግሥቱ ቃል አቀባይ በአዋዛጋቢ አካባቢዎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ከትግራይና አማራ ክልሎች አመራሮች ጋር መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር በማለት ያወጣውን መግለጫ ውሸት ነው ሲል መግለጫ ሰጥቷል። ጌታቸው ረዳ ለገሰ ቱሉ ላይ መግለጫ ሲያወጣ የመጀመሪያው አይደለም። ከዚህ ቀደም ለገሰ "በትግራይና አማራ ክልል ርሃብ የለም" ብሎ መናገሩን ተከትሎ ጌታቸው ረዳ "እኔ ስለምመራውና በቅርበት ስለማየው ሕዝብ ፌዴራል መንግስቱ ረሃብ የለም" እንዲለኝ አልፈልግም ማለቱ አይዘነጋም።