Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.98K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-19 20:47:05

12.9K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-19 17:18:58 በተለያዩ ወታደራዊ ካምፖች ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ለዓመታት ታስረው የሚሰቃዩ ወታደሮች እንዳሉ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። ዝርዝሩን በዕለቱ የዜና ሰዓት ይጠብቁን።
13.2K viewsedited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 23:31:26
13.1K views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 20:42:56

13.3K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 20:34:29
ትናንት በጄኔቫ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ታዬ አጽቀሥላሴ ላይ ተቃውሞ ያቀረቡትን ኢትዮጵያውያን በተመለከተ በጄኔቫ የተመድ እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ቋሚ መል ዕከተኛ ጽ/ቤት ያወጣው መግለጫ
12.8K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 18:06:34 አማዞን... ለዕለተ ረቡዕ የቀረቡ ቅናሾችን ይመልከቱ። ምናልባት የሚፈልጉትን ሊያገኙ ስለሚችሉ ቼክ አድርጉት። https://amzn.to/3VXGzLZ
12.9K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 17:46:36 በመንግስት በኩል ብዙ እየተወራለት ያለው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለሙስና በር እየከፈተ መሆኑ ተገለጸ። የዘኢትዮጵያ ዘጋቢ ያናገራቸው የአዲስ አበባ የተለያዩ ከተማ ነዋሪዎች፤ አጥራችሁና ቤታችሁ እንዳይፈርስ ብር አምጡ እየተባሉ በወረዳ አስተዳዳሪዎች ገንዘብ እየተጠየቁ ነው።

የወረዳ አስተዳዳሪዎች ቤት ለቤት በመምጣት ጊቢያችሁ እና ቤታችሁ እንዲፈርስ ተወስኗል፤ እንዳይፈርስ ለማድረግ ክፍያ ከከፈላችሁ ልናስቀርላችሁ እንችላለን በሚል ገንዘብ እንደሚጠይቁና ፈረሳው ለሙስና በር እንደከፈተ ተናግረዋል።

መንግስት በጉዳዩ ላይ ትኩረት ሊያደርግበት ይገባል የሚሉት እነዚሁ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በወረዳ ባለስልጣናት የምንጠየቀው በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ነው ብለዋል።
13.3K views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 15:53:03

13.7K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 02:08:38
ጄኔቫ ዛሬ
16.3K viewsedited  23:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 00:38:18 አማዞን ታዋቂውን "ቢግ ስፕሪንግ ሴል" ማስቀጠሉን አስታውቋል። በቅናሽ የቀረቡ እቃዎችን ይመልከቱ። ምናልባት የምትፈልጓቸውን ልታገኙ ስለምትችሉ ቼክ አድርጉት። https://amzn.to/4aVEpAO
15.6K views21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ