Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.04K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-02-01 19:48:22
ሸዋ ሳያደብርና ዋዩ ወረዳ አንጭቆረር የአርሶ አደሮች ሰብል ሲቃጠል።
12.6K views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 07:39:01

13.1K views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 07:12:35 ሕወሓት ላለፉት 40 ቀናት ያህል በዝግ በመቀሌ ሲያደርገው የነበረው ስብሰባ በመጨረሻም በሽምግልና መጠናቀቁን መዘገባችን ይታወቃል። ይህን ተከትሎ ሕወሓት መግለጫ ያወጣ ሲሆን የትግራይና የኤርትራን ሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማስቀጠል ዝግጁ ነኝ ብሏል።
12.9K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 22:08:56

14.0K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 22:07:43 ሕወሓት ጊዜው አሁን ነው ብሏል። ዝርዝሩን በዕለቱ የዘ-ሐበሻ ዜና ይመልከቱ።
12.8K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 22:04:47 ከሻሸመኔ አካባቢ የመጣልንን ቪድዮ በዕለቱ ዘ-ሐበሻ ዜና ላይ ይመልከቱ
13.1K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 21:34:43
መንግስት በመዋቅሩ ሙሰኞች አውዳሚዎች አሳሪዎች አጋቾች ውስጥ ያሉትን መቸ ነው ተጠያቂ ሚያደርጋቸው።

አቶ አበጀ በለው
14.2K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 07:56:34
እንደምን አደራችሁ?

ጎጃም ባሕር ዳር
13.5K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 05:04:32
"የትግራይ ክልል ያለው ድርቅ ከ77ቱ ርሃብ እና ድርቅ ጋር ወደ የሚስተካከል ድርቅ እና ርሃብ እየተሸጋገረ ነው መባሉ ፈጽሞ ስህተት ነው"
- ለገሰ ቱሉ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር

"የዓለም የምግብ ፕሮግራም ትርጓሜ መሠረት 'ረሃብ ተብሎ የሚገለጸው ሰዎች በተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና በምግብ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ከሞቱ፣ የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ ከተስፋፋ ነው። የመንግሥታቱ ድርጅት የረሃብ ትርጓሜ የህጻናት ምግብ እጥረት በሽታ ከ30 በመቶ በላይ መሆኑ ሲረጋገጥ ረሃብ ነው። በመሆኑም ‘ድርቅ ወይስ ረሃብ’ ከሚለው የቃላት ምልልስ በመወጣት ችግሩ የከፋ ጉዳት እንዳያመጣ ትኩረት ይሰጠው"
- የሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም
13.6K views02:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-30 21:55:14

12.6K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ