Get Mystery Box with random crypto!

'የትግራይ ክልል ያለው ድርቅ ከ77ቱ ርሃብ እና ድርቅ ጋር ወደ የሚስተካከል ድርቅ እና ርሃብ እየ | Zehabesha

"የትግራይ ክልል ያለው ድርቅ ከ77ቱ ርሃብ እና ድርቅ ጋር ወደ የሚስተካከል ድርቅ እና ርሃብ እየተሸጋገረ ነው መባሉ ፈጽሞ ስህተት ነው"
- ለገሰ ቱሉ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር

"የዓለም የምግብ ፕሮግራም ትርጓሜ መሠረት 'ረሃብ ተብሎ የሚገለጸው ሰዎች በተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና በምግብ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ከሞቱ፣ የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ ከተስፋፋ ነው። የመንግሥታቱ ድርጅት የረሃብ ትርጓሜ የህጻናት ምግብ እጥረት በሽታ ከ30 በመቶ በላይ መሆኑ ሲረጋገጥ ረሃብ ነው። በመሆኑም ‘ድርቅ ወይስ ረሃብ’ ከሚለው የቃላት ምልልስ በመወጣት ችግሩ የከፋ ጉዳት እንዳያመጣ ትኩረት ይሰጠው"
- የሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም