Get Mystery Box with random crypto!

ሕወሓት ላለፉት 40 ቀናት ያህል በዝግ በመቀሌ ሲያደርገው የነበረው ስብሰባ በመጨረሻም በሽምግልና | Zehabesha

ሕወሓት ላለፉት 40 ቀናት ያህል በዝግ በመቀሌ ሲያደርገው የነበረው ስብሰባ በመጨረሻም በሽምግልና መጠናቀቁን መዘገባችን ይታወቃል። ይህን ተከትሎ ሕወሓት መግለጫ ያወጣ ሲሆን የትግራይና የኤርትራን ሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማስቀጠል ዝግጁ ነኝ ብሏል።