Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.98K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-04-15 04:43:50

13.5K views01:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 04:08:17

12.7K views01:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 21:08:39

13.5K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 18:49:48
እዚህ ወረዳ ላይ ወንዶች አይኖሩም ማለት ነው?
14.1K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 18:09:36 ኤፕሪል የመሬት ወር ይባላል። ባለፈው ሳምንት የስፕሪንግ ቢግ ሲልን ያጠናቀቀው አማዞን አሁን ደግሞ የመሬት ወርን በማስመልከት ጥሩ ጥሩ ነገር አቅርቦላችኋል። የሚፈልጉት ካለ እስኪ ይመልከቱት። https://amzn.to/49AxvzM
14.3K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 17:32:03

14.6K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 01:03:57 በአዲስ አበባ ከትላንት ጀምሮ ከ600 በላይ ሰዎች ታፍሰው መታሰራቸው ተሰምቷል::
16.6K views22:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 21:12:20

16.8K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 18:50:42 https://www.tiktok.com/@henok_zehabesha/video/7357355438255459626
16.8K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 18:02:25 ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገቡትን ቃል አልጠበቁም ተባለ

በአዋሽ አርባ፣ በሰመራ እና በአዲስ አበባ የታሰሩ በርካታ ዜጎች ክስ አልተመሰረተባቸውም፤ ወይም አልተለቀቁም


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የዘንድሮው የረመዳን እና የዐቢይ ጾም በገባበት ቀን ባደረጉት ንግግር “ይህ ጾም የታሰሩትን የምንፈታበት” ይሆናል በሚል የተናገሩ ቢሆንም ከአብዲ ኢሌ እና ከጄነራል ክንፈ ዳኘው ውጭ ካለምንም ክስ የታሰሩ ዜጎች ሳይፈቱ አሁንም በስቃይ ላይ መሆናቸውን ዘ-ሐበሻ ያነጋገራቸው ቤተሰቦች ገለጹ።

“ወንድሜ ለ6 ወራት ያህል ወንድሜ ካለምንም ክስ ታስሮ ይገኛል” ስትል ለዘኢትዮጵያ አስተያየቷን የሰጠች አንድ ስሟ እንዲጠቅስ ያልፈለግች የታሳሪ እህት “የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ተስፋ ሰጥቶኝ ነበር። ወንድሜ ካለምንም ክስ እንደመታሰሩ ይለቀቃል የሚል ተስፋ ነበረኝ። ግን ሳይፈታ የረመዳን ጾም ተፈታ” ብላለች።

“ልጄ ለ3 ወራት በአዋሽ አርባ ታስሯል። ለምን እንደታሰረ ፖሊስ የነገረን ነገር የለም። ፌዴራል ፖሊስ ሄደን ስንጠይቅ አዋሽ አርባ ሄዷል ከማለት ውጭ ምንም መረጃ አልሰጡንም። የተከሰሰበትን ነገር አናውቅም። ጠበቃ እንኳን ሊያገኝ አልቻለም። ጾሙ ሲገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቴሌቭዥን እስረኞች እንደሚለቀቁ መናገራቸው በግፍ የታሰረው ልጄ ይለቀቃል ተስፋ ሰጥቶኝ የነበረ ቢሆንም ጾሙ አለቀ። የማይሆን ከሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን መናገር አስፈለጋቸው?” ሲሉ ልጃቸው የታሰረባቸው እናት ጠይቀዋል።

“ወንድሜ ለአራት ወራት ያህል በአዋሽ አርባ በስቃይ ላይ ነው” የሚለው ሌላ አስተያየት ሰጪ “ከዚያ የምንሰማው ነገር የሚያም ነው። አንዳንድ መረጃዎችን እናታችን ታማሚ ስለሆነች እንዳትሰማ እደብቃለሁ። እዚያ የሚገኙ እስረኞች በወባ ተይዘው ታመው እንደነበር ሰምቻለሁ። ሙቀቱ እንደማያስተኛም ነው ከተፈቱ ሰዎች የሰማሁት። መጸዳጃ ቤት እንደማይስማማቸው ክሳቸው ምን እንደሆነ ሳያውቁ እንደሚያሰቃዩዋቸው ነው የምንሰማው። ዶ/ር ዐቢይ ይህ የረመዳን እና የዐቢይ ጾም ላይ እስረኞችን እንለቃለን ሲሉ ካለምንም ክስ ምንም ወንጀል ሳይሰራ የታሰረው ወንድሜም ይለቀቃል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር። ግን እንደሚባለው ፖለቲከኛን ማመን አይቻልም” ሲል አስተያየት ሰጥቷል።
“ልጄ የተሃድሶ ትምህርት ወስጃለሁ። ሊፈቱኝ ነው መሰለኝ ብሎ ነገረኝ። ሆኖም ይፈታል ብዬ ስጠብቅ ከነዮሃንስ ቧያሌው ጋር ክስ ተመስርቶበት አየሁ” ሲሉ የተናገሩ እናትንም አነጋግረን ነበር።

በአዋሽ አርባ፣ በአዋሽ ሰባት፣ በሰመራ፣ በፌዴራል ፖሊስ፣ በሌሎችም ወታደራዊ ካምፖች በርካታ ሰዎች፤ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና ከአማራ ፋኖ ጋር እየተያያዘ ንጹሃን ሰዎች ክስ ሳይመሰረትባቸው ለወራት በእስር እየማቀቁ መሆናቸውን ነው ቤተሰብ የሚናገረው።
13.8K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ