Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-16 19:21:54 ቲክቶክ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

Follow አድርጉ

https://vm.tiktok.com/ZMYhbCoEv/
3.6K viewsedited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 16:34:47 ወጣቶችን በእውቀትና በችሎታ ያጎለብታሉ ብዬ ካስተዋወቅኳችሁ Edmap እና Skillmatch ማን የበለጠ ተመቻችሁ?

ኤድማፕ | Edmap
ስኪልማች | Skillmatch
ስለሁለቱም አላውቅም!
2.0K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 15:24:52 እጅግ መልካም እና ጥሩ እድል ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች
---
መቀመጫውን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RASENERGY OÜ በኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢነት ስራ ዘርፍ የተሰማራ አለማቀፍ ተቋም ነው።

skillmatch ከRASENERGY OÜ ጋ በመተባበር ነፃ የRenewable Energy አጭር ኮርስ ቀርቧል።

ይሄን ኮርስ በመውሰድ አለማቀፍ ልምድ ከማዳበራችሁ በተጨማሪ RASENERGY OÖ የተሰኘው ድርጅት በቅርቡ ኢትዮጵያ ላይ ስራዎችን መስራት ስለሚፈልግ ይሄን ኮርስ ወስደው ሰርተፍኬት በማግኘት #ልምድ ካካበቱ ሰዎች የስራ እድል ማመቻቸቱ እርግጥ ነው።

ስለዚህ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመረቃችሁ ካላችሁ
http://Skillmatchjobs.com/skill ውስጥ በመግባት መመዝገብ እና ትምህርቱን በነፃ መከታተል ትችላላችሁ።

በተለይ ደግሞ
Engineering
Accounting and Finance,
Project Management, 
Business Administration, and 
Computer Science

እየተማሩ ለሚገኙም ሆነ ለተመረቁ ጓደኛ፣ ወዳጅ ዘመድ ሼር/forward በማድረግ እንዲጠቀሙ አድርጉ።

የቴሌግራም ቻናል Join ብትሉ ደግሞ የበለጠ ትጠቀማላችሁ @skillmatch
3.7K views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 11:44:22
4.4K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 09:25:27 የስራ ቅጥር ላይ የምትችሉትና ልትሰሩት የምትፈልጉት ስራ ዲግሪ ስሌለላችሁ ብቻ ትቻሁታል?

ሲቪያችሁ ላይ የስራ ልምድ መጨመር ትፈልጋላችሁ?

ተመርቃችሁም ሆነ ከትምህርታችሁ ጎንለጎን ስራ በመስራት ራስን መደጎም ትሻላችሁ?

እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አዘውትረው ይነሳሉ።

አንድ ድህረገፅ ተዋወቁ www.skillmatchjobs.com ይባላል። በዚህ ድህረገፅ የስራ ቅጥሮች ቢወጡም እንደተለመዱት አይደሉም። ዲግሪ ባይኖራችሁም የምትሰሯቸው ስራዎች ነው የሚወጡት።

አሁን ደግሞ RASENERGU OÜ ከሚባል መሰረቱን በኢስቶኒያ ሀገር ካደረገ አለማቀፍ ድርጅት ጋ ተነጋግረን በክፍያ የነበረው እኛ በነፃ ስለ Renewable Energy አጭር ኮርስና ስልጠና ልንሰጣችሁ ነው።

ይሄን ኮርስ መውሰድ ለምን ይጠቅማል!?

በነፃ ሰርተፍኬት ታገኛላችሁ

ሰርተፍኬቱ የምታገኙት ፕሮጀክት ሰርታችሁ ስለሆነ እንደስራ ልምድ ሲቪያችሁ ላይ ይካተታል።

RASENERGU OÜ በቅርቡ ከአውሮፓ ውጪ አፍሪካ ላይ በተለይም ኢትዮጵያ ላይ በሶላር ኢነርጂ ዙሪያ ስራ ለመስራት ይመጣል። ያኔ ሰራተኞችን የሚወስደው ይሄ ሰርተፍኬት ያላቸውን ነው።

አለማቀፍ ልምድ ስለሚኖራችሁ እንደ RASENERGY OÜ አይነት መሰል ድርጅቶች ሲመጡ በተሻለ ክፍያ የመስራት እድል ይኖራችኋል።

በተለይ ደግሞ

Engineering
Accounting and Finance,
Project Management, 
Business Administration, and 
Computer Science

እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ለእናንተ ነው።

ታዲያ ይሄን ሁሉ ጥቅም ከቤታችሁ ሆናችሁ በኦንላይን ብቻ የምታገኙት እንዴት ነው? እንዴት እንመዝገብና ትምህርቱን እንውሰድ ካላችሁ?

የቴሌግራም ቻናላችን ጋር መመዝገቢያ እና የመማሪያ ሊንክ አስቀምጠናል። የቴሌግራም ቻናሉን ጆይን ብላችሁ ታገኙታላችሁ።

Join   @skillmatch

---
ይሄን መረጃ እኔ በነፃ እንዳጋራኋችሁ እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ #ሼር | Forward በማድረግ አጋሯቸውና ይጠቀሙ።
4.5K views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 13:03:05
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
1.7K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 13:02:44 RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን  በቅርቡ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ እውቀቱንና ልምድ ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ይፈልጋል። Skillmatch ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ Renewable Energy አለማቀፍ የካበተ ልምድና እውቀት እንዲያገኙ ብሎም በዚሁም ዘርፍ የስራ ማስታወቂያ ሲመጣ እንደ RASENERGY OÜ ካሉ አለማቀፍ ተቋሞች ጋ ስራ ለመስራት እንዲችሉ በማሰብ ከ RASENERGY OÜ ጋር በመተባበር የ Renewable Energy Development ፕሮጀክት አዘጋጅተዋል። ይህ የኦንላይን ፕሮግራም ትምህርት ላይ ለሚገኙም ሆነ ለተመራቂ ተማሪዎች #በነፃ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙን ላጠናቀቁ ደግሞ ሰርተፍኬት ይሰጣል።
                                                                                                                            Engineering
Accounting and Finance,
Project Management, 
Business Administration, and 
Computer Science

በነዚህ የትምህርት ዘርፎች እየተማራችሁ ያላችሁ እና የተመረቃችሁ ካላችሁ ይሄ ወርቃማ እድል ኢንተርናሽናል ልምድና ችሎታ በነፃ እንድታዳብሩ እና መሰል አለማቀፍ ድርጅቶች ሲመጡ ቅድሚያ የስራ ቦታ እንድታገኙ ያደርጋል። 

RASENERGY OÜ በኢስቶኒያ መሰረቱን ያደረገ አለማቀፍ የኢነርጂ ሶሊሽን አቅራቢ ተቋም ሲሆን እጅግ በቅርቡ ደግሞ በአፍሪካ ዙሪያ በተለይም በኢትዮጵያ እውቀቱን ያካበቱ ሰራተኞች ይዞ ስራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። ከወዲሁ እውቀቱና ልምዱን በማካበትና በመውሰድ የወደፊት ነገዎን ማብራት ለሚፈልጉ በሙሉ የሚከተለው ትምህርቱን የመውሰጃ አድራሻ ተያይዟል።

እዚህ ይመዝገቡ http://Skillmatchjobs.com/skill

ይሄን መረጃ በትምህርት ላይ ላሉም ሆነ ለተመረቁ ተማሪዎች #ሼር /forward/ በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ!

ሼር አደርጋለሁ የምትሉ ይቺን በመጫን አሳውቁኝ
1.6K views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 11:52:37
"...እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል" ብሎ አንድያ ልጁ እንዳስተማረን፣ ሳላውቅ በድፍረት ያስቀየምኳችሁ ሰዎች ካላችሁ ይቅር በሉኝ። እናንተም እያወቃችሁ የበደላችሁኝን ይቅር ብያችኋለሁ። አባቶቼ እንዳስተማሩኝ የበደሉኝን ይቅር ብያለሁ። ሸክሙ በእኔ ላይ አይመጣም። የበደል ጽዋዕ ተሽሯል።

(ይስማዕከ ወርቁ)
2.4K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 09:00:35
በተሰጠህ መክሊት
በተሰጠህ መፍቻ
ደጋግመህ ካልከፈትክ
ለድልህ መባቻ
የዘንዶው ጭንቅላት
ካልተቀጠቀጠ
ሲወፍር ይኖራል
አንተን እየዋጠ

ዣንቶዣራ
(ይስማዕከ ወርቁ)

#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
3.5K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 17:25:22
ዝም አንልም!!!
4.2K views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ