Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-09 09:28:16
በቅርብ ቀን...

"ምን እያልክ ነው!?"

"ጥበብ የግፉዓን ኃይል ናት! ጥበብ የግፉዓን ጉልበት ናት! ጥበብ የግፉዓን ፕሮፓጋንዳ ናት! ጥበብ የግፉዓን ምልዐት ናት!"

10.3K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 12:16:18 አዲስ ዜና አለኝ።
ለማወቅ ዝግጁ?
@yismakeworku
12.7K views09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 07:32:17 ምናልባት ከጠቀመዎ ይሄን ይመልከቱ!
https://vm.tiktok.com/ZM25ucB6S/
15.4K viewsedited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 12:07:34
የትምህርት መገልገያ ቁሶች፣ መፅሀፍን ጨምሮ አንዳንድ ግልጋሎቶች ላይ ልዩ ቅናሽ ያስፈልጋሉ። ተማሪዎች በዚህ ረገድ ደግሞ ይበልጥ መታገዝ አለባቸው። ለዛም ነው አሁን ይሄን ላሳውቃችሁ የወደድኩት።

ኤድማፕ፣ ከአቅራቢዎች እና ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር ለኤድማፕ ቤተሰቦች በተለያዩ ቁሶች ላይ እና ግልጋሎቶች እጅግ ልዩ ቅናሽ እንድታገኙ የሚጥር መድረክ ነው። ኤድማፕ ዲልስ በምትዝናኑበት፣ በምትመገቡበት፣ በምትዋቡበት ወዘተ አማራጮች ላይ ከተቋማት ጋር በመወያየት በቅናሽ እንድትጠቀሙ ፤ ኤድዲስካውንት ደግሞ እቃዎችን እጅግ በርካሽ እና በነፃ የማድረሻ ዋጋ እነሆ ያለው። በቅርቡ ደግሞ ደብተርን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊና ውድ እየሆኑ የመጡ እቃዎችን በጣም በቀነሰ ዋጋ ያቀርባሉ።

ለምሳሌ፡
1. Casio Scientific Calculator
ገበያ ላይ : ከ800 - 1000 ብር ሲሸጥ
EdDiscount ላይ ግን በ550 ብር ብቻ ይገኛል።

2. AirPod Pro 5
ገበያ ላይ = 2000 ብር
EdDiscount ላይ = 1550 ብር ብቻ!

3. ቆየት ያሉና አዳዲስ የአማርኛና የእንግሊዝኛ መፅሀፍት ደግሞ እስከ 55% ልዩ ቅናሽ በኤድማፕ ዲልስ @edmapdeals ተዘጋጅቷል።

በ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-55-00 በመደወል እድሉን ይጠቀሙ።

መልካም ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።
ኤድማፖች @edmap_community በርቱ!
1.7K viewsedited  09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 13:47:42 ስንቅና አመጋገብ፡- ምግብ ሥጋዊ አካላችንን እንደሚደግፍ ሁሉ መጻሕፍትም አእምሯችንንና ነፍሳችንን ይመገባሉ። ምግብ ለደህንነታችን አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን፣ ጉልበትን እና ስንቅን መጽሃፎች ደግሞ ዕውቀትን፣ ግንዛቤዎችን እና መነሳሳትን ይሰጡናል። አእምሮአችንን ይመግባሉ ፤ የአስተሳሰብ አድማሳችንንም ያሰፋሉ።

ሁለቱም ለእድገታችን እና ለአጠቃላይ እድገታችን አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።

ለውጥ እና እድገት፡- ምግብም ሆነ መጽሐፍት እኛን ለመለወጥ ኃይል አላቸው። ምግብ አካላዊ ደህንነታችንን ያሻሽላል፣ ጤናን ያበረታታል፣ አልፎ ተርፎም ናፍቆትን ወይም ምቾትን ሊፈጥር ይችላል። መፅሃፍቶች ደግሞ አመለካከቶቻችንን ይሞግታሉ፣ እውቀታችንን ያሰፋሉ እና ግላዊ እድገትን ያቀጣጥላሉ፣ እሴቶቻችንን፣ እምነቶቻችንን እና አለምን የመረዳት ጥበብ ይቀርፃሉ።

ይሄን ያልኩት ያለምክንያት አይደለም። አንድ ወዳጄ፣ የኔን መፅሀፍት ጨምሮ ሌሎች መፅሀፍትንም በተለይ ባህርማዶ ላላችሁ ወገኖች ቤታችሁ ድረስ ማቅረብ መጀመሩን ለማሳወቅ ነው።

ወደ አሜሪካ ፣ ካናዳ ፣ ፈረንሳይ ፣ ጀርመን ፣ አውስትራልያ ፣ ጣልያን ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ሌሎችም ሀገራት ላይ የሚፈልጉትን መፅሀፍ አደርሳለሁ ብሏል።

በዚህ በመግባት የሚፈልጉትን ይምረጡ፣ ይዘዙ @ethbookdelivery
3.6K viewsedited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 08:49:43 በቅርብ ቀን ትወዱታላችሁ ብዬ ካሰብኩት ልቦለዴ ጋር ጠብቁኝ!

@yismakeworku
3.4K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 12:21:40 "...ጉንዳኖች ውሀ ሲሻገሩ አይተህ ታውቅ ከሆነ በውሃው ላይ ተያይዘው ተያይዘው ይቆማሉ። ጉንዳኖች ተያይዘው በወንዝ ላይ በሚሰሩበት መንገድ ሌሎች ብዙ ጉንዳኖች ይሻገራሉ። ተያይዘዉ ይሻገራሉ። ተደጋግፈው አስፈሪውን ወንዝ ይሻገሩታል። ባይያያዙና ባይደጋገፉ ግን አይቻላቸውም። አንዲት ጠብታ ዝናብ ለአንድ ጉንዳን ውቅያኖስ ብትሆንም ብዙ ጉንዳኖች አንድ ላይ ከተያያዙ ግን ውቅያኖስ መሻገር ይችላሉ።..."

#ዴርቶጋዳ
5.0K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 17:49:35 ለአዲስ ተመራቂዎች በሙሉ!

https://vm.tiktok.com/ZMYVgJ8ha/
2.7K views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 12:09:01
ኤድማፕ ይሸልማል!

ይህ ውድድር የሚከናወነው ከመጋቢት 18 - መጋቢት 22 ዓም. ሲሆን ኤድማፕ ቤተሰቦቹን በተሳትፎ ጥንካሪያቸው በማወዳደር አሸናፊዎችን በየደረጃው ይሸልማል፡፡

እዚህ ውድድር ላይ እንዴት እንሳተፍ?

በመጀመሪያ የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ። https://facebook.com/edmapeth

በመቀጠል በቴሌግራም @contact_edmap ላይ ኤድማፕ መዝግቡኝ ብለው ይመዝገቡ።

በመጨረሻም በተመዘገቡበት አካውንት ውድድሩን የሚያስረዳ ፅሁፍ ይደርስዎት እና ውድድሩን ይጀምራሉ።

እስከ ውድድሩ ማጠናቀቂያ ብዙ እይታ ያገኙ ተወዳዳሪዎች ይሸለማሉ።

በዚህ ውድድር የሚሳተፉት ቀድመው የሚመዘገቡ 20 ተወዳዳሪዎች ናቸው።

1ኛ ለወጣ 4.4 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
2ኛ ለወጣ 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
3ኛ ለወጣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

ቀሪዎቹ ደረጃ ላይ ያሉትን ተያይዞ በሚሰጣቸው ቁጥር በእጣ በመለየት 2 ተወዳዳሪዎች 500Mb ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸልማሉ

ኤድማፕ ይሸልማል!

Jo
in EdMap in English : @edmap_eth
2.7K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 13:40:39 በቅርቡ ከአንድ ግሩም ልቦለዴ ጋር ታዩኛላችሁ!

@yismakeworku
3.2K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ