Get Mystery Box with random crypto!

EPS (Ethio-Parents' school)

የቴሌግራም ቻናል አርማ epsnow — EPS (Ethio-Parents' school) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ epsnow — EPS (Ethio-Parents' school)
የሰርጥ አድራሻ: @epsnow
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.62K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio-Parent's School Student Resource Center

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-17 20:10:03
Photo
4.6K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:08:34
4.6K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 17:11:16 ####################################################
ለገርጂ፣ ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ለ2015ዓ.ም ትምህርት ዘመን እስካሁን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ የምዝገባ ጊዜውን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014ዓ.ም ያራዘምን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም የተወሰኑ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዳላስመዘገቡ መረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ ምዝገባውን እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2014ዓ.ም ደረስ ያራዘምን መሆኑን እያስታወቅን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ተማሪዎችን ቦታውን ለአዲስ ተመዝጋቢዎች የምንሰጥ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ይህ ማስታወቂያ ምዝገባውን ዘግይተው የጀመሩትን የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችንም የሚያካትት መሆኑን መግለፅ እንወዳለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
7.7K views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 17:07:36 ####################################################
ለገርጂ፣ ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ለ2015ዓ.ም ትምህርት ዘመን እስካሁን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ የምዝገባ ጊዜውን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014ዓ.ም ያራዘምን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም የተወሰኑ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዳላስመዘገቡ መረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ ምዝገባውን እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2014ዓ.ም ደረስ ያራዘምን መሆኑን እያስታወቅን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ተማሪዎችን ቦታውን ለአዲስ ተመዝጋቢዎች የምንሰጥ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ይህ ማስታወቂያ ምዝገባውን ዘግይተው የጀመሩትን የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችንም የሚያካትት መሆኑን መግለፅ እንወዳለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
7.3K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 12:21:19 ================================================================
================================================================
================================================================
ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ልጆቻችሁን እስካሁን ላላስመዘገባችሁ ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 12 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 19 ቀን 2014 ዓ/.ም ድረስ መሆኑን ማስታወቃችን ይታወሳል፡፡ ይሁንእንጂ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ምዝገባውን ያላከናወናችሁ ወላጆች መኖራችሁን ከየቅርንጫፍ ትምህርትቤቶቹ ከደረሰን መረጃ ማረጋገጥ ችለናል፡፡ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ የምዝገባ ጊዜውን እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በተባሉት ቀናት ውስጥ እንድታስመዘግቡ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
8.5K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:43:23 ለገርጂ፤ጉለሌ እና ለጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 12 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 19 ቀን 2014 ዓ/.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
12.5K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:29:28
11.8K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 12:51:17
32.1K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-12 14:18:59
26.6K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-13 15:07:01
40.6K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ