2023-03-15 21:09:40
ብዙ ሰዎች ስኮላርሺፕ ለማመልከት ሲሞክሩ "ኤጀንት" በሚል ስያሜ በመቶ ሺዎች የሚጠጋ ገንዘብ ሲያስረክቡ ይስተዋላል። ገንዘባቸውንም ተበልተው፤ ስኮላርሺፕም ሳይሳካላቸው ይቀራል።
"ኤጀንት/ኮንሰልታንሲ" በሚል ስም የሚቀርቡ ሰዎች ስኮላርሺፕ እንድታገኙ ማድረግ አይችሉም ይልቁንስ የእናንተን እድል ይሞክሩባችኋል እንጂ።
ስለሆነም በነፃ ራሳችሁ ስኮላርሺፕ እድላችሁን መሞከር አለባችሁ።
ከሰሞኑ የወጣውን
የፖላንድ ስኮላርሺፕ በራሳችሁ መንገድ ማመልከት ትችላላችሁ።
ኤድማፕ የቴሌግራም ቻናል ላይ የማመልከቻ ዝርዝር ነገሮችን ተለጥፏል።
የቴሌግራም ቻናላቸውን እኔ በግሌ የወደድኩት ነው። ምክንያቱም ትምህርት ነክ መረጃዎችን፣ ለወጣቶች የሚጠቅሙ የቢዝነስ እይታዎችን፣ የእውቀት ምንጮችን ይጠቁማሉ። ይሄ ደግሞ ትውልድ እና ሀገርን ይገነባል።
የቴሌግራም ቻናላቸው @edmap_community ነው።
ድህረገፃቸውንም ተመልከቱት www.edmap.et ነው።
ኤድማፖች በርቱ!
ለመልካም ሰው እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል!
2.1K views18:09