Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-07 20:37:03

2.8K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 16:15:51 ሊድን ያለ ቁስል ያሳክካልና....

@yismakeworku
5.0K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 14:03:02
6.1K views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 13:59:01 የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጅ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም። እርሱን ብቻ አይደለም፤ መጥላትን ሳይቀር ይለማመዳል። ከማወቅ እስከ መናቅ፣ ከመወለድ እስከ መታነቅ፤ ከመድቀቅ እስከማድቀቅ፤ ከመጋባት እስከ መፍታት፤ ከስንፈት እስከ ጥረት ... ከመርመጥመጥ እስከ መፈርጠጥ፣ ከቆመጥ እስከ ነፍጥ...ተለማምዶት እንጅ ተሰጥቶት አይደለም። ከክህደት እስከ እምነት ካልተለማመደ አይችልም።

ከራሱ ያገኘው ማንነት የለውም። ሁሉም በሂደት እና በልምምድ የመጣ ነው። መልኩን ቆላ ሲወርድና ደጋ ሲወጣ ይቀያየራል። ልቡን በየግድሙ ይጥላል። ቀልቡን መቋጠሪያ የለውም። በመለማመድ አሁን የደረሰበትን እንጅ ወደፊት የሚሄድበትን ማንም ሊያውቅ አይችልም።

ክቡር ድንጋይ
ይስማዕክ ወርቁ

@yismakeworku
6.2K viewsedited  10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 18:12:27 "የጅቦች ቀብራራ ለአንበሶች ልክስክስ ነው"

@yismakeworku
8.7K views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 18:10:25 የሞባይል ካርድ ሽልማት . . . ቁጥር አንድ

ቻናላችንን ጆይን አድርጉና እዚህ ፖስት ስር ኮሜንት ላይ "የሽቶ አድናቂ ነኝ" ብላችሁ ፃፉ።

ከዛም ከኮሜንቱ ውስጥ Randomly ሰው ተመርጦ እሁድ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ የሳምንታዊ 300 ሜጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል አልያም የ25 ብር የሞባይል ካርድ ይሸለማል።

ከሀገር ውጪ ያላችሁም ሀገር ቤት ላሉ ወዳጆቻችሁ ኮሜንት አድርጋችሁ ለነሱ ካርዱ እንዲሞላ ማስደረግ ትችላላችሁ።

ልብ ይበሉ . . . ቻናላችንን ጆይን ያላደረገ ሰው ኮሜንት ቢያደርግም አይሸለምም

ጆይን
https://t.me/+S04mnFZLQyY4ZTRk

@yeneperfume
8.6K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 13:08:09
16.9K viewsedited  10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:41:34
አርሰናል
4.1K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 07:00:41 ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል 7 | ፯
File Size: 26.7MB


#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት

ትረካ በ:- የብራና ገፅ
@yismakeworku
3.3K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 19:51:19
ራማቶሓራ የመፅሀፍ ትረካ ክፍል 7 ነገ ጠዋት 1:00 ላይ ይለቀቃል።

እስከ ክፍል 6 ተከታትላችሁ፣ ሰባተኛውን ክፍል በጉጉት ለጠበቃችሁ ነገ እነሆ እላለሁ።

@yismakeworku
4.0K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ