Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-26 15:42:54
ትወዱታላችሁ ብዬ የተማመንኩበትን

እንደ ተማሪ፣ እንደ ወላጅ እና እንደተቋም ጥቅም ታገኙበታላችሁ ብዬ ያሰብኩበትን

እንደ ግለሰብ ጥሮ ግሮ የመኖርን ህልውና የሚያስቀጥል የስራና ሰራተኛ መድረክ ይገኝበታል ብዬ የመሰከርኩለትን ይሄን #መልካም_ዜና ለእናንተ ላበስራችሁ ተዘጋጅቺያለሁ።

ቀናት ቀሩት!

ዜናውን በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ስለሆነ የማጋራችሁ እንድትከታተሉት ጥሪዬን አቀርባለሁ።

@yismakeworku
1.3K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 17:02:13
ለሚስቴ...

@yismakeworku
4.5K views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 16:07:41
ቁርጠኛ ናት :: ወንድ በጠፋበት ሰአት ወንድ ሆና የወጣች ሴት ናት:: በአቤል ምትክ "ሴት" ሆና የተፈጠረች ትውልድ ናት መስከረም አበራ:: በየትኛውም የፖለቲካ አሰላለፍ ሀሳብ ትስጥ:: ሀሳብ ብቻ:: ሀሳቧን በቃላት ነበር የምትገልፀው:: ቃላቶቿ እንደጥይት ያስፈራው ይህ ቦቅቧቃ ቡድን ጥይት የያዘ ሎሌውን ይዞ ወደ ጣቢያ ነዳት:: አሁኑኑ ይህች ሴት ትለቀቅ:: ሀሳብን በሀሳብ መርታት እንዳቃተው ቡድኑ ትክክል ነው:: ይህ በሴቶች ላይ የሚሰራ ግፍና ማሸማቀቅ ነው::

@yismakeworku
3.4K views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 08:14:07
ወይኔ ወንድሜን እጅግ ከማደንቃቸው ወጣት ተዋንያን መካከል አንዱ ነበር።
ነፍስ ይማር!

@yismakeworku
4.7K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 14:53:17
ልጄ በትምህርቱ እሳት ነው-ነበልባል:: እኔ ናሳ ውስጥ እንዲሠራ ነው የምጥረው:: እርሱ በሰማይ ልብረር አለ:: ብረርበት የኔ አባት:: የናሳውን ነገር ግን እንዳትረሳ::

@yismakeworku
4.2K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 08:56:38
አክሱም ፅዮን ማርያም ቤዛዊተ ኩሉ አለም

እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን።

@yismakeworku
2.0K views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 12:25:08
ዘረኝነትን አስወግደን፣ አንዱ ለአንዱ የምንተሳስብበት ሀገር ፈጣሪ ይስጠን:: የምክንያታዊነትና የአስተሳሰብ ሀገር ለሁላችንም ያድለን!

መልካም ሰንበት!
@yismakeworku
2.7K views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 15:15:49 ደራሲያንን እንደ ሰው ያለመመልከት አባዜ...

@yismakeworku
2.2K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 15:07:46 ያልተጠበቀቺው ሳውዲአረቢያ አሸነፈች። እግርኳስ አስደናቂ እና የማይገመት የጨዋት መድረክ ነው

@yismakeworku
2.5K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 11:44:35 የዛሬው በአርጀንቲና እና በሳውዲ አረቢያ የሚደረገውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? ስንት ለስንትስ ይጠናቀቃል?

እኔ አርጀንቲና 4 - ሳውዲአረቢያ 1 ብዬ ግምቴን አስቀምጫለሁ።

እናንተስ?

@yismakeworku
4.0K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ