Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-02 20:10:57 ወቀሳው ከምን የመነጨ እንደሆነ አላውቅም? ለወዳጆቼ የሚጠቅም ዜና ማጋራቴ ስህተት ነው? የመሰናዶ /"ፕሪፓራቶሪ"/ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት ለመግባት ያሰቡበትን ዩንቨርስቲ (የመንግስትም ሆነ የግል ኮሌጆችን) መረጃ በቀላሉ ቢያገኙ፣ ዩንቨርስቲው ምን አይነት የትምህርት ዘርፎች እንደሚያስተምር ማወቁ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው መዳረሻ ላይ ጉልህ ሚና፣ ለወላጆች ደግሞ እፎይታን አያጎናፅፍም?…
5.3K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 20:09:43 ወቀሳው ከምን የመነጨ እንደሆነ አላውቅም?

ለወዳጆቼ የሚጠቅም ዜና ማጋራቴ ስህተት ነው?

የመሰናዶ /"ፕሪፓራቶሪ"/ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት ለመግባት ያሰቡበትን ዩንቨርስቲ (የመንግስትም ሆነ የግል ኮሌጆችን) መረጃ በቀላሉ ቢያገኙ፣ ዩንቨርስቲው ምን አይነት የትምህርት ዘርፎች እንደሚያስተምር ማወቁ ለተማሪዎች የቀጣይ ህይወታቸው መዳረሻ ላይ ጉልህ ሚና፣ ለወላጆች ደግሞ እፎይታን አያጎናፅፍም?

ዩንቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች ደግሞ የሚማሩበት ዩንቨርስቲያቸው... ወደ ዩንቨርስቲ እንዲገቡ መቼ እንደሚጠራ በቀላሉ ቢያዩ ፣ የሚሰጣቸውን አሳይመንት ደግሞ እየተረዳዱ ቢሰሩ ከዛም ደግሞ በመጠያየቃቸው እና በመረዳዳታቸው ገንዘብ ቢሰሩ፣ ከተለያዩ አሰሪዎች ጋር ከትምህርታቸው ጎንለጎን ስራ ቢቀጠሩ ለተማሪዎች እና ለወላጆች እጅግ መልካም ዜና አይደለምን?

ተመራቂ ተማሪዎች፣ ማስተርስ ዲግሪ እና ዶክትሬት ዲግሪ እየተማሩም፣ የተማሩም ግለሰቦች #ስኮላርሽፕ መረጃ ቢያገኙ እና እድሉን በስርዓት በማመልከት ወደ እውን ቢቀይሩት "ይሁን እሰይ" የሚያስብል ነገር አይደለም ወይ?

ይሄን ሁሉ አይቼ ለወዳጆቼ ይጠቅማል በማለት ባጋራችሁ ስድብ ምላሽ መሆን ነበረበት!?

ለማንኛውም ከላይ የዘረዘርኩት ይጠቅመኛል የምትሉ ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥቅሞች ባንድላይ የምታገኙት በ www.edmap.et በተሰኘ ሀገርወለድ ድህረገፅ ነው።

የቴሌግራም ቻናላቸውን በመቀላቀል ደግሞ የ #ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴትስ #ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ማመልከት እንደሚቻል ማወቅ ትችላላችሁ።

የቴሌግራም ቻናላቸው https://t.me/EdMap_Eth


ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ይሄን መረጃ #ሼር አድርጉት። እኔም ይሄንን ጠቃሚ መልዕክት ባገኝ ነው ወደናንተ እነሆ ያልኩት።
5.4K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 21:33:05
ያለ ምንም ክፍያ፣ ታማኝ ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እና ዜናዎችን ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ . . .

እነሆ ይሄን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ብላችሁ እንድትቀላቀሉ እና የስኮላርሺፕ መረጃዎች እንድትቃርሙ ጋበዝኩ

ተቀላቀሉ https://t.me/EdMap_Eth
2.5K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 00:55:18
መልካም አዲስ አመት

Frohes neues Jahr 2023

Happy New Year 2023
520 views21:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 18:00:14 የትኛው የመንግስት ዩንቨርስቲ ወይም የግል ኮሌጅ ይሻለኛል?

የመረጥኩት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ምን አይነት የትምህርት ፊልዶችን ይሰጣሉ?

ምንስ አይነት የትምህርት ፊልድ ብመርጥ የተሻለ ነው?

እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎች ከተማሪዎችም ሆነ ከወላጆች መስማት በጣም የተለመደ ነው። ከአሉባልታ እና ከግምት መልሶች ተጠብቀው የነዚህን ጥያቄ መልሶች ቤትዎ ቁጭ ብለው በተብራራ ፣ ግልፅ በሆነ መልኩ የሚያቀርብልዎትን ድህረገፅ ተዋወቁ።

www.edmap.et ይሰኛል።

edmap.et ከላይ ከዘረዘርናቸው ትልቅ ጥቅሞች በተጨማሪ ሌሎች የሚያበረክታቸው ግልጋሎቶች ውስጥ :

Edmap forum የተሰኘ የመወያያ ግሩፕ ውስጥ ተማሪዎች እንዲቀላቀሉ ከጋበዘ በኋላ በግሩፑ ላይ. . .

ስለትምህርት ነክ ጉዳዮች እንዲወያዩ፣ እንዲጠያየቁ
/ብዙ ጥያቄዎችን የመለሰ እንዲሁም ከፅሁፎቹ ጋ ብዙ ኢንጌጅመንት ያለው ደግሞ Point በመሰብሰብ ከዛም የተገኘው Point ወደ ገንዘብ እንዲለወጥ ይደረጋል።

አዳዲስ ጓደኞች እንዲያፈሩ
ፕሮፌሽናል ኔትወርክ እንዲፈጥሩ እና የቀጣይ ህይወታቸውን እንዲያሳምሩም ይረዳል።

Edmap Forum 🗨 ላይ ለመሳተፍ እና ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞች ለማግኘት በቀጥታ ወደዚህ ሊንክ በመግባት ሊያገኙት ይችላሉ http://www.edmap.et/community

በድህረ ገፁም የገበያ መድረክ Market Place ይኖራል። ተማሪዎች የተገለገሉበትን እና መሸጥ የሚፈልጉትን መፅሀፎች፣ ላፕቶፕ እና ስልኮች እንዲሁም የትምህርት አጋዥ መሳሪያዎች ለገበያ እንዲያቀርቡ ያስችላል። ተጠቃሚዎችም እዛ ላይ ያሉትን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲሸምቱ ያስችላል።

የተለያዩ የውጭ ሀገር ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴት Apply እንደሚደረግ በዌብሳይቱ በ Blog አምድ ስር ይቀርባል። ተማሪዎችም የተለያዩ Blogs እንዲፅፉ በማድረግ እንዲከፈሉም ይደረጋል።

ተማሪዎችን ከተለያዩ ድርጅቶች ጋ እንዲገናኙ በማድረግ የተለያዩ ስራዎችን ሰርተው ገንዘብ እንዲያገኙ ይሄ ዌብሳይት ይረዳቸዋል።

ተማሪዎች ይሄንን ዌብሳይት በመጠቀም እነዚህን ግልጋሎቶች ያግኙ።

ወላጆች ደግሞ ልጆቻችሁ የት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ቢገቡ የተሻለ እንደሆነ፣ ኮሌጁም ምን አይነት ፊልድ እንዳለው በማየት ልጆችዎን ይጥቀሙ።

ተቋሞችም እዚህ ዌብሳይት ላይ አብረውን በመሳተፍ ይጠቀሙ።

እጅግ በቅርቡም በቀላሉ መንገድ ወደ እናንተ በአፕሊኬሽን መልክ ለመድረስ ከመዘጋጀታችን በተጨማሪ በተለያዩ መንገድ #ገንዘብ እና የትምህርት #ስኮላርሺፕ እንድታገኙ እንደሚደረግ ለማሳወቅ እንወዳለን

www.edmap.et  ዌብሳይቱን ይጎብኙ፣ ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞችም ያግኙ።


#ይሄንን_ዜና_ዩንቨርስቲ_እና_ኮሌጅ_ውስጥ_ላሉ_ሰዎች_ሼር_አድርጉ

#ሀይስኩል_እና_ፕሪፓራቶሪ_ለሚማሩ_ጓደኞችዎ_ሼር_በማድረግ_ያሳውቋቸው!

ለበለጠ መረጃ: እዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ግቡ.. https://t.me/EdMap_Eth
3.1K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 13:48:50 ዛሬ 12:00 በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ይሄን መልካም ዜና እነሆ እላችኋለሁ።

እስከዛው ይሄን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቅላችሁ ጠብቁኝ https://t.me/EdMap_Eth
4.6K viewsedited  10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 14:12:11
ከዚህ በፊት . . .

ትወዱታላችሁ ብዬ የተማመንኩበትን

እንደ ተማሪ፣ እንደ ወላጅ እና እንደተቋም ጥቅም ታገኙበታላችሁ ብዬ ያሰብኩበትን

እነሆ ቀን ቀረው!

እስከዛው ድረስ ዜናውን እዚህ የቴሌግራም ቻናል ጋ በመቀላቀል ለመስማት ዝግጅት አድርጉ።

አድራሻ https://t.me/EdMap_Eth
607 viewsedited  11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 10:28:56 "ገብርኤል ሃያል ፣ መልዐክ ሰላም ፣ መልዐከ ብስራት"

በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው የሊቀ መልዕኩ ቅዱስ ገብርዔል በረከትና ራድኤት በሁላችን ላይ ይደር። ምልጃውም አይለየን። ስለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያወጣበት ራድኤቱ ለኛም ይፍጠንልን።

እንኳን አደረሳችሁ!

@yismakeworku
4.3K viewsedited  07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 21:43:11
2.1K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 11:45:15
ከዚህ ቀደም . . .

ትወዱታላችሁ ብዬ የተማመንኩበትን

እንደ ተማሪ፣ እንደ ወላጅ እና እንደተቋም ጥቅም ታገኙበታላችሁ ብዬ ያሰብኩበትን

እንደ ግለሰብ ጥሮ ግሮ የመኖርን ህልውና የሚያስቀጥል የስራና ሰራተኛ መድረክ ይገኝበታል ብዬ የመሰከርኩለትን ይሄን #መልካም_ዜና ለእናንተ ለማብሰር እንደተዘጋጀሁ አሳውቂያችሁ ነበር።

እነሆ ቀናት ቀሩት!

እስከዛው ድረስ ዜናውን እዚህ የቴሌግራም ቻናል ጋ በመቀላቀል ለመስማት ዝግጅት አድርጉ።

አድራሻ https://t.me/SkillMatch
2.0K views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ