Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-21 06:59:59 በመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ የተፃፈ ስለ ቅዱስ ሚካኤል የሚያወሳ ፅሁፍ በፌስቡክ ገፄ ላይ አጋርቻለሁ። በቴሌግራም ቻናሌም ይሄንኑ ፅሁፍ እነሆ እንደሚከተለው አጋራለሁ።
3.5K viewsedited  03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 06:58:43 በመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ የተፃፈ ስለ ቅዱስ ሚካኤል የሚያወሳ ፅሁፍ በፌስቡክ ገፄ ላይ አጋርቻለሁ። በቴሌግራም ቻናሌም ይሄንኑ ፅሁፍ እነሆ እንደሚከተለው አጋራለሁ።
3.5K views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 06:35:33
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን።

@yismakeworku
3.6K views03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 15:05:17
ልጄን በደንብ ተዋወቁት

@yismakeworku
4.0K views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 14:17:26
ተመስገን!

ተመስገን ተፈታ።

@yismakeworku
4.5K views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 09:15:04 ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማት ከህዳር 9 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆይ የወርሃዊ የ 2 ጂቢ ፣ የ 1 ጂቢ እና የ 500 Mb የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማት ውድድር ላይ እንድትሳተፉ ጋብዘናል። በውድድሩ በመሳተፍ ፓኬጁን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎችን ይከተሉ። 1. የኔ ሽቶ - My perfume የቴሌግራም ቻናል ጆይን ማለት የግድ…
5.2K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 09:14:37 ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማት

ከህዳር 9 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆይ የወርሃዊ የ 2 ጂቢ ፣ የ 1 ጂቢ እና የ 500 Mb የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማት ውድድር ላይ እንድትሳተፉ ጋብዘናል።

በውድድሩ በመሳተፍ ፓኬጁን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎችን ይከተሉ።

1. የኔ ሽቶ - My perfume የቴሌግራም ቻናል ጆይን ማለት የግድ አለብዎ።

እዚህ ውስጥ ገብታችሁ የቴሌግራም ቻናል ጆይን ማድረግ አለብዎ https://t.me/+S04mnFZLQyY4ZTRk

2. የቴሌግራም ግሩፓችን ጋ በመግባት ብዙ ሰው Add በማድረግ ወደኛ ግሩፕ እንዲቀላቀል ማድረግ

ይሄ የቴሌግራም ግሩፓችን ነው https://t.me/+SjRFgaAP76M3Yjg0


#እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩነት ውስጥ ይካተታሉ ፡፡

አሸናፊዎች ወደ ግሩፓችን ብዙ ሰው Add ያደረጉት ይሆናል!

ልብ ይበሉ . . . የቴሌግራም ግሩፓችን ውስጥ ብዙ ሰው አድ ቢያደርጉም እንኳ የኛ የቴሌግራም ቻናል ጆይን ካላደረጉ ውድቅ ነው የሚሆነው።

እንዳትረሱ... መጀመሪያ ቴሌግራም ቻናላችንን join አድርጉ። ከዛ ደግሞ ቴሌግራም ግሩፓችን ውስጥ ገብታችሁ ብዙ ሰው Add አድርጉ።


1ኛ ለወጣ) 2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

2ኛ ለወጣ) 1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

3ኛ ለወጣ) 500 Mb ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

አሸናፊዎች አሸናፊ መሆናቸው በተገለፀ በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥራቸውን ያኔ በምናስቀምጠው አድራሻ በውስጥ መስመር መላክ ይኖርባቸዋል። ስለዚህ አሸናፊ እንደሆናችሁ እና እንዳልሆናችሁ ለማረጋገጥ በየጊዜው የቴሌግራም ቻናላችንንና ግሩፓችንን መጎብኘት አይርሱ።


ከሀገር ውጪ ያላችሁም ሀገር ቤት ላሉ ወዳጆቻችሁ መወዳደር እና ለነሱ ፓኬጁ እንዲሞላ ማስደረግ ትችላላችሁ።
5.2K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 01:03:13 ዛሬ የአዶኒ ይስማዕከ የልጄ ልደት ነው::  "አሞራ ሰገድ" ብየዋለሁ:: ምክንያቱም ሲሰግድ አይታችሁታል::   የሌላ ንገሥ ስም ቀምቼ  "አድያም ሰገድ" አልለው መቼስ  የልጀን ስም::  ልጄ በንግግሮቹ የተዋበ በአዕምሮው የላቀ  ልጅ ነው::

መልካም ልደት በሉልኝ
@yismakeworku
4.9K views22:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 01:02:36
4.8K views22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 09:45:51 አቤት!!!


982 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ