Get Mystery Box with random crypto!

Yismake Worku

የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yismakeworku — Yismake Worku
የሰርጥ አድራሻ: @yismakeworku
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ እኔ . . .

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-19 10:41:36 ልዩ የጥምቀት ውድድሩ በጣም ቀላል ነው።

ይሄን ቻናል join አድርጉ @edmap_community

በመቀጠልም @madvs ውስጥ በመግባት ለውድድሩ መዝግቡኝ ብላችሁ ፃፉላቸው።

በመጨረሻም 30 ተወዳዳሪ ከመመዝገቡ በፊት ተመዝጋቢ ከሆኑ ስምዎትን የያዘ ፅሁፍ በ @edmap_community ጋ ተፅፎ ያዩታል።

ከዛም የእርስዎ ስራ የሚሆነው @edmap_community ላይ ስምዎትን የያዘውን ፖስት በየግሩፑና ቻናሉ እንዲሁም በወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ የእይታ ቁጥሩን መጨመር ነው።

ሽልማቱን ለማስታወስ ያክል...

አሸናፊዎች ሶስት ሲሆኑ እንደወጡበት ደረጃም ሽልማቱ ይለያያል።

የመጀመሪያውንና ቀዳሚውን ቦታ ለያዘ የአንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማል። የጥቅል መጠኑንም 4.4 ጂቢ ነው።

ሁለተኛ ለወጣ ደግሞ = 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል

ሶስተኛ ደረጃ ለያዘ ደግሞ = 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሆናል።
1.8K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 18:28:00
እንኳን ለከተራና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን
የአመት ሰው ይበለን!

Bored Cellphone Addis Ababa

@yismakeworku
4.0K viewsedited  15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 10:52:52
አንድ ሸጋ ውድድር የጥምቀትን በዓል ምክንያት በማድረግ ከEdMap ጋር በትብብር አዘጋጅቼ ነበር። ለውድድሩ ማንም ሰው መሳተፍ ይችላል።

አሸናፊዎች ሶስት ሲሆኑ እንደወጡበት ደረጃም ሽልማቱ ይለያያል።

የመጀመሪያውንና ቀዳሚውን ቦታ ለያዘ የአንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማል። የጥቅል መጠኑንም 4.4 ጂቢ ነው።

ሁለተኛ ለወጣ ደግሞ = 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል

ሶስተኛ ደረጃ ለያዘ ደግሞ = 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሆናል።

ምን አይነት ውድድር እንደሚካሄድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 1:30 ላይ እንድታውቁት ይደረጋል።

የት?

የEdmap የቴሌግራም ቻናል ላይ!

ቻናሉን Join በማድረግ ውድድሩን እዛ ላይ ማግኘት እና አሸናፊ ለመሆን ተዘጋጁ።

Join https://t.me/+W8fcha1_QAxhZmIy


እንኳን አደረሳችሁ በድጋሚ!


www.edmap.et
@yismakeworku
3.8K viewsedited  07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 11:48:24 EdMap presents scholarship in Türkiye
"The long-awaited fully funded scholarship in Türkiye will be open for application on January 10"

EdMap offers multiple service packages to help you navigate the application process and increase your chances of success.
Packages
Basic:
Comprehensive scholarship information
Step-by-step application guide
Support with application requirements Academic performance analysis
One consultation session (15 minutes)
Price 499 Birr
Premium Package:
Expert guidance on selecting the right university and programs
Support with crafting a compelling motivation letter
Personalized assistance with recommendation letters and application documents
Two consultation sessions (30 minutes each)
Price 1499 Birr
Dreamer Package:
Dreamer Intro
Customized academic performance analysis with a  fee of 500 Birr
Price 499 Birr
Full Dreamer sub package:
Full support with motivation and recommendation letter writing
Expert guidance on preparing all application materials
Step-by-step application guide
Four consultation sessions (30 minutes each)
Price 9499 Birr

For more and apply https://edmap.et/scholarships

Telegram Channel https://t.me/EdMap_Eth
2.8K viewsedited  08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 11:47:39
2.8K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 09:26:07
እኚህ እንቁ አባታችንን ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሁም የአገልግሎት ዘመናቸውን እንዲባርክልን እመኛለሁ።
2.6K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 13:47:04 ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው::
3.8K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 21:15:27 ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ለከርሞ ሰላም ያድርሰን አሜን
1.7K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 18:01:39 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የ12 ኛ ክፍል "ማትሪክ" ፈተና ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ
ዩንቨርስቲ ውስጥ በትምህርት ላይ የምትገኙ
ተመራቂ ተማሪዎች
የ "ማስተርስ" ዲግሪ እየተማራችሁ ያላችሁም ሆነ የተመረቃችሁ
የ "PHD" ትምህርትም የጀመራችሁ

ይሄ መልካም ዜና ለእናንተ ነው።

በሮማንያ መንግስት የተዘጋጀውን የ "Romanian Government Scholarship 2023" የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እንደተለመደው www.edmap.et እነሆ ይላችኋል።

በዚህ ሊንክ ራሳችሁ ማመልከት ትችላላችሁ https://www.edmap.et/mfa-scholarship-in-romania/

ልብ ይበሉ ይሄን ወርቃማ እድል በጥንቃቄ ካላመለከትን #ስኮላርሽፕ ጥያቂያችን ውድቅ ይሆንብናል።

እንዴት እናመልክት የምትሉ ሰዎች ደግሞ ተከታዩን ፅሁፍ እንድታነቡ ጋበዝን

ለ #ስኮላርሺፕ እድል መሳካት

ከተቋሙ ጋር መፃፃፍ
"ሞቲቬሽናል ሌተር" ማዘጋጀት፣
ፕሮፌሽናል "ሲቪ" ማዘጋጀት፣
"ዶክመንት" ማዘጋጀት፣
ስለስኮላርሽፑ እና ስለሀገሪቷ መረጃ ማግኘት ወሳኝ ከሚባሉት ነጥቦች ውስጥ ይጠቀሳሉ!

ታዲያ ሁሌም የስኮላርሺፕ እና ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለእናንተ በማድረስ የሚታወቀው www.edmap.et ድህረገፃችን እናንተን ለመርዳት በ ሶስት አይነት አማራጮች መጥቷል።

Basic
Premium
Dreamer

እርስዎ BASIC የተሰኘውን አማራጫችን ከተጠቀሙ:

ስለስኮላርሺፑ የተጠና እና ሙሉ ተዓማኒ መረጃ እንሰጥዎታለን።
እንዴት ማመልከት ወይም APPLY ማድረግ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
የአመልካችነትና የእውቀት ነቅ ጥያቄዎች በተቋሙ ሲጠየቁ እንረዳዎታለን
የአመለከቱት ነገር ምን ላይ እንደደረሰ እናሳውቅዎታለን
ለ 15 ደቂቃ ያክል ስለጉዳዩ በonline ስብሰባ ከኛ ጋር ያወራሉ።

ለዚህ ግልጋሎቶችን 200 የኢትዮጵያ ብር ይከፍላሉ።

PREMIUM

በዚህ አማራጭ ደግሞ :

ሙሉ የስኮላርሺፕ እቅድ ያገኛሉ
የትኛውን ዩንቨርስቲ ለስኮላርሺፕ ቢመርጡት እንደሚሻል በማሳወቅ እንረዳዎታለን
"ሞቲቬሽናል ሌተር" ለዩንቨርስቲው ሲፅፉ እናግዝዎታለን
በአመልካችነት ጊዜዎ በተቋሙ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ካሉ እንዲሁም "ሪኮመንዴሽን ሌተር" ሲያስፈልጉ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎ እናሳውቆታለን
ለሁለት ጊዜ ያክል የ 30 ደቂቃ የ Online ስብሰባ ከኛ ጋር ይኖርዎታለን

1000 የኢትዮጵያ ብር ለዚህ ግልጋሎታችን እናስከፍልዎታለን

DREAMER

ይሄ ሶስተኛውና ለ30 ሰዎች ብቻ ያዘጋጀነው አማራጭ ከያዛቸው ጥቅማጥቅሞች ውሥጥ:

በ PREMIUM በተሰኘው አማራጭ ውስጥ የተዘረዘሩትን ግልጋሎቶች በሙሉ ያገኛሉ
ሙሉ የዲሪመር ጥቅል አገልግሎት ይሰጥዎታል
ፕሮፌሽናል የሆነ እና በብዙ ዩንቨርስቲዎች ተቀባይነት የሚያሰጥዎትን "ሞቲቬሽን እና ሪኮመንዴሽን ሌተር" እርስዎ ሳይደክሙ እኛ እንፅፍልዎታለን
የአመልካችነት ጥያቄ ለተቋሙ እንዴት ማቅረብ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
እንዴት በትክክል ማመልከት/Apply/ ማድረግ እንደሚችሉ እናሳውቅዎታለን
አራት ጊዜ ያክል የ30 ደቂቃ የOnline ስብሰባ ከኛ ጋር ይኖርዎታል።

ለዚህ እፎይታን ለሚሰጥ አማራጭ 7000 የኢትዮጵያ ብር እንጠይቅዎታለን።

ከላይ የተጠቀሰው ሶስተኛው አማራጫችን /DREAMER/ ከማግኘታችሁ በፊት ቅድሚያ 500 የኢትዮጵያ ብር ይከፍሉና እኛ የእርስዎን የአካዳሚክ/የትምህርት ታሪክዎን እናያለን። የትምህርት ታሪክዎ ለሚያመለክቱት ዩንቨርስቲ ብቁ ካልሆነ ተጨማሪ ብር እንዳያወጡ እና በእርስዎ የትምህርት ውጤት ደረጃ የሚመጣጠን ዩንቨርስቲ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን፣ ሁለተኛዉንም አማራጭ እንዲጠቀሙ እንነግርዎታለን።

ሁሉንም አማራጮች በOnline ክፍያዎትን ፈፅመው በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት የOnline Meeting ፕሮግራሙን ማግኘት ይቻላሉ።

በነዚህ ሊንክ በመግባት የሚፈልጉትን አማራጭ ያግኙ።

https://www.edmap.et/scholarships/


ጥያቄና አስተያየት ካሏችሁ በነዚህ ሁለት የኢሜል አድራሻዎቻችን ያግኙን።

scholarships@edmap.et 

info@edmap.et


የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቀላል፣ ታማኝ እና ወቅታዊ የስኮላርሺፕ መረጃዎችን ያግኙ።

https://t.me/Edmap_Eth

#ሼር አድርጉ..ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ!
3.4K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 18:01:28
Join for more scholarship information @edmap_eth
3.4K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ