Get Mystery Box with random crypto!

በተሰጠህ መክሊት በተሰጠህ መፍቻ ደጋግመህ ካልከፈትክ ለድልህ መባቻ የዘንዶው ጭንቅላት ካልተቀጠቀጠ | Yismake Worku

በተሰጠህ መክሊት
በተሰጠህ መፍቻ
ደጋግመህ ካልከፈትክ
ለድልህ መባቻ
የዘንዶው ጭንቅላት
ካልተቀጠቀጠ
ሲወፍር ይኖራል
አንተን እየዋጠ

ዣንቶዣራ
(ይስማዕከ ወርቁ)

#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን