Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-05-22 17:33:59 ጨዋ ሰው ንግግርና ተግባሩ ካልገጠመለት ሊያፍር ይገባል።
-- Confucius --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
7.3K viewsAB_D, edited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 18:52:00 በግ ሆኖ ዕድሜ ሙሉ ከመኖር አንበሳ ሆኖ ለአንድ ቀን መኖር የተሻለ ነው።
-- Elizabeth Kenny --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
8.8K viewsABDU, edited  15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 16:59:29 ሳይኮሎጂን በሚገባ ባወቅ ቁጥር ብዙ አትበሳጭም ምክኒያቱም ያ ሰው ድርጊቱን ለምን እንደፈፀመ በቀላሉ መረዳት ትጀምራለህ።

-- Via Mind journal


JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
7.7K viewsABDU, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:08:36 መልካሞች የተሻለ ዓለም ተፈጥሮ የተሻለ ህይወት እንደሚኖሩ ያምናሉ፤ ክፋዎች ይህ እውነት እንዳይሆን ይሰጋሉ።
-- James Branch Cabell --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
9.2K viewsABDU, edited  18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 10:55:11 አፍህን ዘግተህው ሰዎች ሞኝ እንደሆንክ ቢያስቡ ይሻላል ከፍተህው ጥርጣሬያቸውን ከምታስወግደው።
-- Mark Twain --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
8.5K viewsAB_D, edited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:33:47 የሚገጥሙህ ፈተናዎች ከጥንካሬህ ጋር ያስተዋውቁሃል።
-- Epictetus --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
9.0K viewsABDU, 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 14:51:16 የሌሎች ህመም ካልተሰማህ ሰው ተብሎ ለመጠራት ብቁ አይደለህም።
-- Saddi --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
9.0K viewsABDU, edited  11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 14:40:08 ከእውነት ጠላቶች ዋነኛው ለባለስልጣን በጭፍን መታዘዝ ነው!
-- Elbert Einstein --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
8.0K viewsABDU, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 18:29:15 ሁልጊዜም መምረጥ እንደምችል አውቃለው አልመምረጥን መምረጥ በራሱ ሌላ ምርጫ እንደሆነም አስባለው።
-- Jean Paul Sartre --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
8.2K viewsABDU, edited  15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 17:12:04 የተገለጠ ዓይን ሁሉ አያይም የተዘጋ ዓይን ሁሉም አይተኛም።
-- African Proverb

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
9.8K viewsABDU, edited  14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ