Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.64K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-09-06 10:18:52
በቅርቡ በፋዚሌት ልጆች ስለሚፈጠሩ ነገሮች እንዲሁም ስለሚመጡ አዳዲስ ተዋናዮች ለማወቅ ይቀላቀሉን @kana_tv_films1
1.0K viewsAbu Ki, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:53:28 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
706 views⓱ Jobers ⓱, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:51:44 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
693 views⓱ Jobers ⓱, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:22:20
➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስገራሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል
═══════════════════
★በ አስገራሚ እውነታዎቻችን እየተዝናኑ እውቀት መጨበጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን JOIN US........

https://t.me/joinchat/5k6wNLiEV6k2YmY0
═══════════════════
631 viewsAbu Ki, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:18:51
#የልህቀት መንገድ!!

ካለህ ሁሉ ለሌሎች ለማጋራት ወደ ኋላ አትበል።ማጋራት በቻልክ መጠን ሰወች አንተጋ ምን እንዳለ ማወቅ ይጀምራሉ።አንተን በደንብ እንዲያውቁህ ያለህን ድንቅ ችሎታም እንዲገነዘቡ ይረዳቸዋል።ራስህን ሁሌም በልህቀት መንገድ ምራው።በሌላ አገላለጽ ልቀት የአመለካከትህ እንደ አንዱ እንደሆነ እወቅ።ሁሌም እሴት ለመጨመር አወንታዊ አስተሳሰብ ይኑርህ። ሀሌም አዲስ እሴት ለመፍጠርና አበርክቶ አድርክ። ይህ አበርክቶህ የልህቀት ልማድ እያዳበርክ እንድትሄድ ያደርግሃል።

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
654 viewsAbu Ki, edited  19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 18:50:56 የሰንበት ማነቃቂያ

ውድቀት የሕይወት አንድ አካል ነው። ካልወደቃችሁ መማር አትችሉም። መማር ካልቻላችሁ ደግሞ በሕይወታችሁ ሁለንተናዊ ለውጥ ማምጣት አትችሉም!!

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
1.3K viewsAbu Ki, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 12:11:11 #ለፈገግታ

ሁለት ወንድማማቾች በከተማው በአስቸጋሪነታቸው ይታወቃሉ። አንደኛው ስምንት አመቱ ሲሆን ታላቅየው አስር አመቱ ነው። ምንም እቃ ቢጠፋ አሊያም ሰፈር ውስጥ ፀብ ቢፈጠር ሁለቱ ዋና ተሳታፊ እንደሚሆኑበት የከተማው ነዋሪ እርግጠኛ ነው። በዚህ ባሕሪያቸው በጣም የተቸገረችው እናታቸው በከተማው ቤተክርስቲያን ውስጥ በስብከት ታዋቂ ከሆነው ሰባኪ ዘንድ ትሔዳለች። ሰባኪው በረካታ ምግባረ - ብልሹ ሕፃናትን በምክር አሰተካክሏል። ሰባኪው የስምንት አመቱን ሕፃን ለጠዋት ታላቅየውን ደግሞ ለተከሲያት ቀጠረው።

የስምንት አመቱ ልጅ ወደ ክፍሉ ሲገባ ሰባኪው እንዲቀመጥ ካዘዘው በኋላ “ ፈጣሪ የት እንደሚገኝ ታውቃለህ ?” ሲል ጠየቀው። ልጁ ምንም መልስ አልሰጠም። ሰባኪው ድምፁን የበለጠ ከፍ አድርጎ “ ፈጣሪ የት ነው ያለው ?" ሲል ጠየቀው። ልጁ አፉን ቢከፍትም ምንም አልተናገረም። ሰባኪው የልጁን ጉንጭ በሁለት ጣቶቹ እየጎተተ ድምፁን በጣም ከፍ አድርጎ “ ፈጣሪ የት ነው ያለው ?” ሲለው ልጁ ብድግ ብሎ እየሮጠ ወጥቶ ወደ ቤቱ ፈረጠጠና ታላቅ ወንድሙ ጋር ደረሰ ፦

ክፍሉ ውስጥ ተከራምቶ እንደተቀመጠ ታላቅየው “ ምነው ምን ሆንክ?" ምን ተፈጠረ ?" ሲል ታናሽዬውን ጠየቀው።

ታናሽዬው ግራ በመጋባት ስሜት “ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ወድቀናል። ፈጣሪ ጠፍቷል። የከተማው ነዋሪ እኛ እንደወሰድነው አድርጎ አስቧል። ምን ይሻለናል ?" አለው።

ልጅነት ግን አቤት ሲጥም

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
931 viewsAbu Ki, 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 12:09:40 ደጋግመህ : እያሳመምከኝ : መቅረቤ : ስለምን : ነው ? ለስሜትህ : ማብረጃነት : እንዳሸረግድ : አጥምቀህ ፣ በፍቅር : ቅጥር : ተከልላ : በምትቃትት : ነፍሴ : ተሳልቀህ ፣ ቀፋፊ : ቃላት : ወርውረህ ፣ በ'ኔ : ልብ : ሌላ : ልብ : አግዘህ ፣ በ'ኔ : ገላ : ከሌላ : ገላ : ተዋስበህ ፣ በ'ኔ : ከናፍር : ከሌላ : ተሳልመህ ፣ ለምን : ከጉያህ : አልራቅኩም ? የመረቀዘ : ቁስል : ተሸክሜ : እልፍ : ጊዜያት : ላንተ : መለከፌ : የጤና : ነው ? ግን : እወቀው : ዘወትር : በእሾህ : መወጋትን : እያሰሉ : ስንቀራውን : መቋቋም : ያማል !

ሄኖክ አባይነህ

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
799 viewsAbu Ki, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:14:01 መጅመሪያ መሆን የምትፈልገውን ነገር ሳይሆን የሆንከውን ነገር እወቅ።
ከሆንከው ነገር ጋር ሰላምን ፍጠር፣
የሆንከውን ተቀበል።
ከዛም እንደ ሰውነትህ ለመሳሳት ድፈር። ብዙዎቻችን ስህተቶቻን ሳይሆኑ የሚያስፈሩን የስህተቱ ውጤቶች ናቸው።
ሁላችንም እንደ ሰው የወደፊት ስጋት አለብን፦
ምን ሆን ይሆን፣
ምን ይገጥመኝ ይሆን፣
ይህን አጣ ይሆን፣
ይህን አገኝ ይሆን.....
እኝህን ፍርሀቶቻችንን ከመሸሽ ይልቅ፣ እናዳምጣቸው ስሜቱን ከመግፍት ይልቅ እንቀበለው።
በህይወት አሁን ያለህበትን ሁኔታና ቦታ በፀጋ ተቀበል።
አሁን ያለህበት ነገር ላንተ ጥሩ መስሎ ባይታይህም ነገር ግን ያለህበትን ሁኔታ አለመቀበልህ ለችግሩ መፍትሄ አይሆንም።
" ቢሆን ኖሮ "እና..."ቢሆን እኮ " አትበል። አሁንም የሆነውን ተቀበል።
ያልሆነው እንዲሆን አትመኝ።
ህይወት ላይ አሁን ያለህበትን ሁኔታ በፀጋ መቀበል ተግዳሮቱችን የምታልፍባቸውን ብዙ በሮች ይከፍታል፤ ህይወት ውስጥም የደስታን መአዛ ማሽተት ትጅምራለህ።
እንግዲህ ጀግናዬ ደስታህን ከፈለክ ያለህበትን በፀጋ ተቀበል፣
ጉዞህንም ቀጥል።

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
1.8K viewsAbu Ki, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:42:08 ለስኬታማ ህይወት ከንስር አሞራ ልንማራቸው የሚገባ ሰባቱ ንስራዊ የሥነ ልቦና ልምምዶች

ንስር በፀሀይ ይመሰላል፡፡አንዳንዶችም ከሰማይ አምላክ ጋር ያያዙታል፡፡ንስር መነቃቃትን፣ከባርነት ነጻ መሆንን፣አሸናፊነትንና ድል መቀዳጄትን፣ክብርና እና ታማኝነትም የሚገልጽ ትምክት ነው ንስር፡፡የተለያዩ ህዝቦች አርማና መለያ ሆኖ ተወስዷል፡፡ሮማውያን፣ፈረንሳዮች፣ኦስትሪያ፣ጄርመን እንዲሁም የአሜሪካ ህዝቦች የንስሩን ምስል ለተያዩ ህዝባዊ ተቋማት አርማ አድርገው ይጠቀሙታል፡፡

ንስር በክርስትና አስተምሮት ዘንድ አራተኛውን የወንጌል ክፍል ጸሀፊ የሐንስ ይወከልበታል፡፡ምክንያቱ ደግሞ የዮሐንስ ወንጌል ከእግዚአብሄር ጋር ያለው ትስስር መኖሩ ነው ፡፡

ንስር በእስልምና ሀይማኖት አላህ ያልምንም እንከን የፈጠረው ፣ጦርኝነትና ሀይለኝነትን የተላበሰ ፣ጽርየትን እና የአሸናፊነት ስነ ልቦና ይወከለበታል፡

#መርህ1

ንስሮች ከሌሎች በራሪ አእዋፋት በተለየ ሁኔታ ከፍ ብለው ይበራሉ፡፡የንስሮችን ያክል ማንም በራሪ አእዋፍ ከፍ ብሎ መብረር አይችልም፡፡ አንተም/አንቺም ከቁራዎች፣ከድንቢጦች እና ከበቀቀኖች እራስህን ለህይና ከፍ ብለህ ብረር፡፡ ውጤታማና ስኬታማ የሚያደርግህ ከመንጋው ተለይተህ በተግባርና በእውቀት እራስህን መግለጥ ስትችል ነው፡፡

#መርህ2

ንስር በጥልቀትና በጥራት የማየት ችሎታ አለው፡፡ እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ግዳዩን አንጥሮ መመልከት ይችላል፡፡ንስር የሚድነውን ግዳይ ሲመለከት እይታውን ጠበብ በማደረግ በትክክል ትኩረት አድርጎ ያነጣጥራል፡፡በእይታው ላይ የቱንም ያክል አስቸጋሪ ሁኔታ ቢያጋጥመው ንስሩ ግዳዩን እስካልያዘ ድረስ ከእይታው ንቅንቅ አይልም፡፡ አንተም በጥልቀት የማየት ፣በእራይህ ላይ የቱንም ያክል አስቸጋሪ እና ፈታኝ ሁኔታ ቢገጥመህ ስኬታማ እስከትሆን ድረስ ከእይታህ ንቅንቅ እንዳትል፡፡

#መርህ3

ንስሮች የሞተ ጥንብ አይበሉም፡፡ ለመግባቸው የሚመርጡት በትኩሱ የተጣለ ግዳይ ብቻ ነው፡፡ጥንብ አንሳዎችና ጆፌ አሞራዎች ግን የሞተ ጥንብ ይመገባሉ፡፡አንተም ለጆሮህና ለአይንህ የምትመግበውን መረጃ ትኩረት አድርግ፡፡ሰበተለይም በፊልሞች፣በማህበራዊ ሚዲያዎችና ቴሌቪዝን የምትሰማውን እና የምታየውን መረጃ በጥንቃቄ መርምር፡፡ አሮጌና የማይጠቅም መረጃን አስወግደህ በጥናትና በእውቀት የተመሠረተ መረጃን መሰረት በማድረግ ራስህን አንጽ፡፡

#መርህ4

ንስሮች ውሽንፍር የበዛበትን ሁኔታ ሲበዛ ይወዳሉ፡፡በተለይም ደመናው ሰብስብና ጠቆር ሲል እጅግ ይደሰታሉ፡፡ንስሮች ከባዱን የውሽንፍር ንፋስ ወደ ላይ ከፍ አድርጎ ለበረራ እንዲያግዛቸው ይመርጡታል፡፡ ይህ ከባድ ሁነታ ለንሰሩ ክንፎቹ ጠንካራ እንዲሆኑ እድል ይሰጡታል፡፡በዚህ የአር ሁነታ ከንስር በስተቀር ሌሎች ወፎች በየቅጠላቅጠሉ፣የዛፍ ቅርንጫፍና በእየጉድባው ይደበቃሉ፡፡እኛም በህይወታችን ከባዱንና አስቸጋሪውን የውሽንፍር ጊዜ በመቋቋም ወደ ላይ ከፍ ለማላት ልንጠቀምበት ይገባል፡፡የስኬት ሰዎች ሁሌም ችግሮችን ፈርቶ ከመደበቅ ይልቅ ውጤታማ በሆነ መልኩ ይጠቀሙባቸዋል፡፡

#መርህ5

ንስር አንድን ነገር አምኖ ከመቀበሉና ከማድረጉ በፊት በቂ ሙከራና ፈተናዎችን ያካሂዳል፡፡ሴትና ወንድ ንስር ግንኙነት ለማድረግ በሚያስፈልጋቸው ወቅት ሴቷ ወንዱን ፈተና ታቀርብለታለች፡፡ሴቷ ንስር ወደ መሬት ከበረረች ወንዱ በኋላ እየተከተላት ከመሬት አንድ ደረቅ ጭራሮ በአፏ ይዛ ወደ ላይ ከፍ ብላ ትበራለች፡፡ ከሚፈለገው ከፍታ ላይ ከደረሰች በኋላ በአፏ የያዘችውን ደረቅ እንጨት ወደ ታች ትለቀዋለች፡፡ በዚህ ጊዜ ወንዱ ንስር ወደ ታች የሚምዘገዘገውን እንጨት መሬት ላይ ከማረፏ በፊት በአፉ ይዞ ለሴቷ ንስር ይሰጣታል፡፡ አሁንም እንደገና ሴቷ በአፏ የያዘችውን ደረቅ ጭራሮ ወደ ታች ትለቀዋለች ወንድየው ንስርም እንጨቱ ከመውቁ በፊት ቀልቦ ለሴቷ እየሰጣት ሰዓታትን ይቆያሉ፡፡ ወንዱ ይሄን እንጨት የመቅለብና የመስጠት ፈተናውን ማለፍ ካልቻለ ብቃት ስለሚያንሰው ግንኙነት ማድረግ አይችልም፡፡ ሴቷም የወንዱን ብቃት እስክታረጋግጥ ድረስ ፍንክች አትልም፡፡ ወዳጄ በግልህም ቢሆን በቢዝነስ ዓለም ሰዎችንና ግንኙነትህን በጠንካራ መሰረት ላይ መሆናቸውን እስክታምን ድረስ ብቃታቸውንና ታማኝነታቸውን መፈተን እንዳታቆም ንስራዊ ብቃትህን አዳብር፡፡

#መርህ6

ንስሮች ዝርያቸውን ለመተካት ከፍተኛ ጥንቃቄ ያደርጋሉ፡፡ እንቁላል ለመጣል በሚዘጋጁበት ጊዜ እንቁላለቸውን ለመጣል ሌሎች እንሰሳት መተናኮስ ከማይችሉበት ከፍ ያለ ቦታ ይመርጣሉ፡፡ ምርጫቸው ትክከለኛ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ ጎጆ የመቀለስ ስራቸውን ይጀምራሉ፡፡ ወንዱ ንስር ወደ መሬት ይወርድና አሾሃማ ነገሮችን በመልቀም ለጎጆ መስሪያ ከተመረጠው ቦታ ላይ መደልደል ይጀምራል፡፡ ከእሾሁ በተጫማሪ ጎጆውን በደረቅ ጭራሮ እንጨቶች ይደለድላል፡፡ እሾሃማና በጭራሮው ላይ ለስላሳ ሳር እየጨመረ ያጠናክረዋል፡፡ በመጨረሻም ከላባዎቹ በመንቀል ለስላሳና ሙቀታማ እምዲሆን ጎጆውን ያጠናክራል፡፡የጎጆው ክፍል በእሾህ መታጠሩ ሰርጎ ገቦችን ለመከላከል ነው፡፡ጫጩቶችን ለማሳደግ የወንድና የሴት ንስሮች እኩል ሀላፊነት አለባቸው፡፡

ወንዱ ጎጆ በመስራትና አደን በማደን ምግብ ሲያቀርብ ፣ሰቷ ንስር እንቁላል በመጣልና እንቁላሉን በመንከባከብ ትሰማራለች፡፡ጫጩቶች ተፈልፍለው ለበረራ በሚዘጋጁበት ወቅት ሰቷ ንስር ከጎጆው አውጥታ ትወረውራቸዋለች፡፡ጫጩቶች ስለሚፈሩ እንደገና ወደ ጎጆአቸው ተመልሰው ያርፋሉ፡፤ አሁንም እንደገና እናትየዋ አውጥታ ትውረውራቸዋለች ፡፡ ከዚያም እናትየዋ ለስላሰውን የጎጆ ክፍል አውጥታ ትጥለዋለች፡፡ በዚህ ሂደት ጫጩቶች ምቾት እየጎደላቸው እሾህ እየወጋቸው ይደማሉ፡፡ በመጨረሻም ሰቷ ንስር ከፍ ካለ አፋፍ ቦታ ከተሰራው ጎጆ አውጥታ በአየር ላይ ጫጩቶችን ትጥላቸዋለች፡፡ በዚህ ጊዜ ታደጊ ጫጩቶች ወደ ታች ሲምዝገዘጉ በፍርሃት እየረዱ ሲጮሁ ወንዱ አባት ንስር ከኋላ አፈፍ አድርጎ በአየር ላይ ይቀልባቸዋል፡፡ ይህ አስፈሪ የጫጩት ንስር ልምምድ ታዲዎች ክንፋቸውና አካለቸው ጠንክሮ መብረር እስቲችሉ ይቀጥላል፡፡

ይህ ተምሳሌታዊ የንስር ስነ ልቦናዊ የንስር ልምምድ የጎጆው አሰራር ለውጥን ያሥተምረናል፡፡የቤተሰቡን ሁኔታ ስንመለከት ሁለቱም ጾታዎች በመደጋገፋቸው ቤተሰቡን ለስኬት ማብቃት እንደሚችል ያስተምረናል፡፡

ጫጩቶች በእሾህ እየተወጉ ልምምድ ማድረጋቸው እና ከምቾት ቀጠናቸው እንዲወጡ መደረጉ አንዳንዴ በችግር አለመያዛችን በምቾት ውስጥ እንድንሆንና የህይወትን ምንነት ፣እድገትን፣ትምህርትን አለመማር የሚያመጣውን ሀኔታ እንገነዘባለን፡፡በህይወት ውስጥ እሾህ መኖሩ የእድገት አስፈላጊነትን፣ከሞቀ ጎጆ መውጣትና ራሳችንን መቻል እንዳለብን ያሥተምረናል፡፡የሚወዱን ሰዎች በስንፍና እንድንላቁጥ አይተውንም፣ይልቁንስ በችግር ውስጥ እንድናልፍ እና ስኬታማ እንድንሆን ያግዙናል፡፡

#መርህ7

ንስር ሲያረጅ ላባዎቹ መነቃቀል ይጀምራሉ፡፡በዚህ ብረር የሚችለውን ያክል መብረር አይችልም፡፡ ይህ ደግሞ ቀጣይ ህይወቱን አደጋላይ ይጥለዋል፡፡ድካምና መጫጫን ሲሰማው ድንጋይ ወደ አለበት ቦታ ራሱን ያገላል፡፡ ከዚያም ላባዎቹን ባዶ እስተሚሆን ይነቃቅላቸዋል፡፡ እዚህ ከተደበቀበት ቦታ አዲስ ላባ እስቲያወጣ ይቆያል፡፡ አንተም እቅድህንና ሚስጥርህን ለራስህ አድርግ፡፡ በጸጥታ ውስጥ ራስህን ገንባ ከዚያም ውጤትህን ህዝብ እያወቀው ይሄዳል፡፡

face book መንደር
JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
1.7K viewsAbu Ki, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ