Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጎጆ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የሰርጥ አድራሻ: @yefiker_gojo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 479
የሰርጥ መግለጫ

Call us if you want to promote your product and service !!
FOR ANY PROMOTION
CONTACT ☎️ 251923715770 📩 @AbenaG

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-13 20:13:40 #ሚዛኑ_ጠፋብኝ

ፍቅር መመዘኛ ምንድነው መስፈርቱ
ውስጤ ያለው ፍቅር ማስቀመጫ ቋቱ
ቆይ ፍቅር በሚዛን እንዴት ይመዘናል
ሚዛኑ ቢከብደው በምን የቀነሳል
ፍቅር እቃ አደለም ሚዛን እሚኖረው
የሄኛውን ኪሎ ያኛውን ቀንሰው
አይባል እንግዲ ፍቅር ሚዛን የለው


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.9K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 20:05:45
በእራሷ የምትተማመን ሴት ፍቅር እንጂ
ገንዘብ አይገዛትም።


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
2.0K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 20:05:30
ከቀኔ ውስጥ ብሩህ
አንቺን ማይበት ቅፅበት ነው


    
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.8K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 20:02:52 መፍትሔ ስራይ ወዓይነ ጥላ(የባህል ህክምና)

የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ

45.ከሀብታሙ ወደ ድሀው የሀብት ዝውውር ማድረግ

46.ትዳሩ ለፈረሰ ወደ ቀድሞ ትዳሩ መመለሻ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ


0918487073 ወይም 0920253444  ይደውሉልን
https://t.me/+k6toMAyjGuwwYWE0
https://t.me/+k6toMAyjGuwwYWE0

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
-----------------------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
2.0K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 20:02:41
1.9K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 23:00:10 ጠበኩሽ ነው ቃሉ
ቀርተሻል ነው ጥቅሱ
ያልጠበቀ ሁሉ
ጠብቄኣለው ብለው ሆሄን አስለቀሱ

በፀሃፊ እጀታ በዚች ግጥም አለም
ጠብቆ ጠብቆ ያልቀረበት የለም

#yfikergojo
1.5K viewsBiruk, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 22:46:45
ለቅድስት ሽፋዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ምርጥ የኔ ልዩ የኔ ውድ እህት HBD ወድድድድ ነው ማረግሽ ቀሪው ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ዘንድሮ ኢንተራንስ አልፈን መጪ በደስታ እንድናከብር እመኛለሁ የኔዋ ምርጣ ጓደኛዬ ያንቺዋ እህትሽ ቃልኪዳን ነኝ ውድድድድድድ አረግሻለሁ በድጋሚ HBD የኔ ልዩ
2.6K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 11:40:17      #ቀናሽ_አሉ

በቆምሽበት ሌላ ሳቆም
ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ
ስሜን ጠራሽ ጮሽም አሉ
አውለበለበሽ በጅሽ ሁሉ
በእንባ ጠፋ የአይንሽ ኩሉ

ግን ስህተቱ አንቺ ጋ ነው
አጉል ቅናት መለየት ነው
ሺ ቢመጣ ሚወደድ ሰው
ንግስቴ አንቺ
 ፍቅሬ እኮ ላንቺ ነው



,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
4.3K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 11:39:07 ይሄ ንፁህ ሳቅሽ ጥርሴን አስገለጠኝ
እሄ ተአምር ቃልሽ እምባዬን አስዋጠኝ
ሳይዉል ሳያድር ጨነቀኝ
በሀሳብ ገምቦ ተገፋው
ግዜያዊ ሳቅሽን ሳስብ
ከመሞት በላይ ተከፋው




,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
4.1K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 11:34:44
አንቺ ሙሉ አለሜ ነሽ


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
4.0K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ