Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጎጆ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የሰርጥ አድራሻ: @yefiker_gojo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 479
የሰርጥ መግለጫ

Call us if you want to promote your product and service !!
FOR ANY PROMOTION
CONTACT ☎️ 251923715770 📩 @AbenaG

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-08 07:55:57 እስቲ ለእኔ ለእህታችሁ ምክራችሁን ለግሱኝ
_______
ከአገባሁ 3 አመት ሊሞላኝ ነዉ :: ከሟግባቴ በፌት ምንም ከወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ያልነበረኝ የቤት ልጅ ሆኜ ያደኩ ለቤተሰቦቼ ብቸኛ ልጅ ነኝ :: ዪኒቨርስቲም ገብቼ ቤተሰቦቼን ለለማሳፈር ስል አንገቴን ሰብሬ ተምሬ በArchitecture ተመርቄ ጥሩ ስራ እንደጀመርኩ በቤተሰብ በኩል የመጣልኝ ከኔ በእድሜ 4 አመት የሚበልጠኝን ሰዉ አገባሁ :: ባለቤቴ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ አስመቺና ላኪ ስለሆነ ለቤተሰቦቼ የማያደርግላቸዉ ነገር የለም እና በትዳሬ ላይ ያለብኝን ችግር እንካን ለመንገር ለእናቴ ዳር ዳር ስል እንደሱ ያለ ባል የትም እደማላገኝ ነግራኝ አፌን ታዘጋኛለች :: ጉዳዩ ምን መሰላችሁ እህቶቼ ባለቤቴ ከፍተኛ የሆነ የወሲብ ፍላጎት አለው :: የወር አበባ እራሱ ላይ ሆኜ ለምኘዉ በስንት መከራ ነዉ አርፎ የሚተኛዉ , በቃ ምርር ብሎኛል :: ስራ ደክሞኝ ውዬ መትቼ ደክሞኛል ስለው በግድ ይገናኘኛል እኔም ተስፋ ስቆርጥ ስሜቱን ይጨርስ ብዪ ትግሌን አቆማለው :: በቀን ጠዋት እና ማታ ሁሌ የማይቀርልኝ ጉዳይ ነው :: አሁንስ ራሱን የቻለ የቤት ስራ ነው የሆነብኝ በዚ ጉዳይ በጣም ብዙ ግዜ አናግሬዋለዉ ግን ለዉጥ የለም ተመልሶ አዛዉ ነዉ :: ቢቸግረኝ መዘነጥ ሁላ ትቻለሁ እንደነገሩ ነዉ የምለብሰዉ ግን እደዛም ሆኜ ፋታ ሊሰጠኝ አልቻለም :: በዛ ላይ ይቀናል መኪና መንዳት እየቻልኩ እንካን የትም ቦታ በሹፊር እድሄድ ነዉ የሚፈልገዉ :: ብቻ ምን አለፈችሁ የቁም እስረኛ ሆኛለሁ :: አሁን ደግሞ የአምስት ወር እርጉዝ ነኝ የእናትነት ወጉን በማየቴ ደስ ብሎኛል ግን በዚህ አይነት ትዳር እስከመቼ እንደምዛለቅ አላውቅም :: አንዳንዴ ዉጪ ሀገር ሰበብ ፈጥሬ ሄጄ ለመጥፋት ሁላ አስባለሁ ግን ደግሞ ልጄን ያለ አባት ማሰቀረት ከበደኝ :: ችዬ እጻልኖር ጸግሞ እንደ ቆዳ በነጋ በጠባ ቁጥር መታሸት ሰለቸኝ :: ምሳ ሰዓት እንካን ከመጣ ቤት ካላደረግን ብሎ ግብግብ ይፈጥራል :: በዚህ ምክንያት ስራ ቦታ ከጋደኞቼ ጋር ነው የምበላው በፍፁም ምሳ ብዬ ወደ ቤቴ ድርሽ ብዬ አላውቅም :: ብቻ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጨንቆኛል እና የእህትነት ምክራችሁን እሻለሁ እንደዉ ምን አባቴ ባረግ ይሻለኝ ይሆን ???
692 viewsAbela ŵiž ~V~, 04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:31:04 ፎንቃ MOOD
2.1K viewsErmi , 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 10:52:22 የኮሜዲያን ዜዶ ቀልዶችን የሚያገኙበት ቻናል ተጋበዙልን

https://t.me/+hwPrdLebpvowNzU0
https://t.me/+hwPrdLebpvowNzU0
270 views 𝔭𝔬𝔭 𝔪𝔲𝔟𝔞 , 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 08:48:41 ​​⊶⊷⊶⊷❍ የእብደት ሚስጥሬ ❍⊶⊷⊶⊷


ፍቅሬን በቃላቶች ~ ደርድሬ ባልገልፀው
የኔ ነሽ የምልሽ ~ ያንቺ ነኝ የምለው
ድምፅሽ መዳኒቴ ~ የህይወት እጣዬ
አካልሽ ጉልበቴ ~ የስኬት ማማዬ
ሌላ ማንም የለም ~ ባንቺ ነው ማማሬ
እውነት እልሻለሁ ~ የእብደት ሚስጥሬ



,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
897 views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 08:43:30
አንተ ስታቅፈኝ ሁሉንም እረሳዋለሁ የኔ አለም


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
907 views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 08:25:16 0924429302
+251924429302
ሰላም እዴት ናችሁ ወድሞች እህቶች አንድ ሰው ላስተዋውቃትሁ መርጌታ ይባላሉ እደኔ ከበሽታችሁ ከችግራችሁ መላቀቅ ለምትፈልጉ አዴ ብቻ አናግሯቸው የሳቸው መድሀኒት የደረሳችሁ ሼር አትርሱ እባካችሁ አዴ ብቻ አናግሯቸው

መርጌታ ዘውዱ የባህል መድህኒት ቀማሚና ሰሪ ለማነኛውም በሽታ መዳን እዳለ አትርሱ ከምንሰራቸው በትንሹ
0924429302
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት በአለም ላይ የብዙ ትዳሮች መፍረስ #የወሲብ_ግኑኝነት ጥሩ አለመሆን ነው። ስለዚህ የገጥመዎትን ችግር ቀጥታ በመጠዬቅ መፍትሔ በማግኘት ደስተኛ ህይወት ይኑራችሁ
ስንፈተ ወሲብን እንዴት ማከም ይቻላል?
የሀበሻ መድሃኒት ህክምና፡ መድሃኒቶች የደም ፍሰትን ይጨምራሉ እንዲሁም የፆታዊ ፍላጎት
በሚኖርበት ጊዜ ብልት በምላሹ እንዲቆም የሚያደርጉ ናቸው።
የብልት መጠንን መጨመር የሚችሉ መድሀኒቶችን አቅርበንላችኋል
1.የብልት አለመቆም ችግር
2.ቶሎ የመርጨት ችግር
3.የብልትን ቁመትና ውፍረት ማነስ ችግር
ካለብሆት በፍጥነት
0924429302ይደውሉ እና ያማክሩን
በፍጥነት ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
ማሳሰቢያ ከምንም የጎንዮሽ ጉዳት ነፃ መሆኑ የተረጋገጠ
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት አለ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄወ 0924429302
0924429302
974 views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 08:25:15
886 views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 19:57:38
የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ
879 views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 08:52:54 #ማፍቀር_መረገም_ነው


ድሮ ልጅ እያለን ገና ጨቅላ ሆነን
ለእቃቃ ጨዋታ ባልና ሚስት ልኖን
አብረን ተሰብስበን ፊልም ላይ እንዳየነው
አንደኛው ሲፈቀር አንዱ ነው ሚያፍቅረው

እኛም ይሄን አይተን እኔ ነኝ ማፈቅረው እየተባባልን
ሁለት አፍቃሪ ሆንን ጠልተን መፈቀርን
በማፍቀር መጣላት አብዝተው ተገርመው
አንድ አባት እያዩን ሳቁ ጮክ ብለው

አባ እርሶ ይፍረዱን ማነው የሚያፈቅረው
እኔ ወይስ እሷ ብለን ጠየቅናቸው
እሳቸው በመልሱ እንባ ተናንቋቸው
መፈቀርን ፀጋ ማፍቀር መታደል ነው
ሄዋኗ ትፈቀር አፍቅር ደሞ አዳም
ብለው አስተማሩን ፍቅር አያጣላም

ታድያ እነዛ አባት እንዲህ ብለው መክረው
በልጅነት እድሜ ማፍቀርን ተርጉመው
ዛሬ ትልቅ ስሆን የእውነት አፍቅሬ
ማፍቀር መታደል ነው እያልኩኝ ተምሬ

ዛሬ ላይ ሄዋኔን አፈቀርኩሽ ብላት
ሴጣን እንደያዘው እንደ እብድ አረጋት
መፈቀር ፀጋ ነው ነበር የተባልኩት
ማፍቀር መታደል ነው ብዬም ነው ያደግኩት

#ታ
#ድ
#ያ

አፈቀርኩሽ ስላልኩ ልቤን ካደማችው?
ያፈቀራት ልቤን ካቆሳሰለችው?
አባ ተሳስተዋል ያስተምሩ ደግመው
ማፍቀርን ሀጥያት መረገም ነው ብለው


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
3.4K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 00:18:13
የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ
838 views 🅉ᴇʀᴜʙ🄰ʙᴇʟ , 21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ