Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጎጆ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የሰርጥ አድራሻ: @yefiker_gojo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 479
የሰርጥ መግለጫ

Call us if you want to promote your product and service !!
FOR ANY PROMOTION
CONTACT ☎️ 251923715770 📩 @AbenaG

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-28 11:26:02
ሁሌም አብረሀኝ ሁንልጅ የኔ ህይወት





     ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
         •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
8.5K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 23:09:27
ማሪያምን ዝም ብላቹ join በሉ
ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም ስሞትላቹ ተቀላቀሉት
https://t.me/+0iUXXl-Bp9AxZWNk
https://t.me/+0iUXXl-Bp9AxZWNk
850 viewsAbela ŵiž ~V~, 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:24:48 ••● #ልቤ_ይጠብቅሻል ●••
                 ,,,,,,,,,,,    ,,,,,,,,,,,


እኔ አንቺን ስጠበቅ የሆንኩትን ስሚ፤
ፍቅርሽ እየጎዳኝ አጣው አስታማሚ፤
እኔ አንቺን ስጠበቅ
ዘመን ተገልብጦ በዘመን ሲታደስ፤
ዛሬም አላቆምኩም በጥበቃ ማልቀስ፤
እኔ አንቺን ስጠበቅ
ደሞ ካጋጠመሽ ምርጥ ወሬ ነጋሪ፤
ቀብሬንም ይንገርሽ አደራ እንዳትቀሪ፤
መኖር ምን ዋጋ አለው፤
ለነገሩ ተይው ለይምሰል
የቆመ ሀውልት መስያለው ፤
አንቺን ካጣው ወዲያ
ደከመ እንጂ እደሩ እኔኮ ሞቻለው፤
ይሄን ስልሽ ደግሞ አቤት
ዘመዶችህ ለዚ እንኳን አይበቁም፤
ብለሽ ከጠየቅሽኝ ቆሜ ባዩኝ ጊዜ
መኖሬን ነው እንጂ መሞቴን አያቁም፤
በያውቁማ መሞቴን ነበሩ ደመላሽ፤
እኔም ፈርቼ ነው አንቺን እንዳላጣሽ፤
ጥያቄሽ ከሆነ
ካጣሀኝ ቆይቷል ደሞ የምን ማጣት፤
እኔም እልሻለው
በምን አንድ ይሆናል መራቅና መምጣት፤
መምጣት ስልሽ ደሞ
ለየብቻ አይደለን ትዪኮ ይሆናል፤
መጣሽም ቀረሽም እኔ ስጠብቅሽ
ህልሜ አቆራኝቶን አብረን እኮ አድረናል፤
በናፍቆትሽ እባ አይኔ ተከርችሞ፤
ልቤ ይጠብቅሻል በትዝታ ቆሞ፤
             


     ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
         •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
2.6K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:21:30
የህይወቴ መርከብ መሪ ስለሆንሽ ደስተኛ ነኝ


     ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
         •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
2.4K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:17:04 መፍትሔ ስራይ ወዓይነ ጥላ(የባህል ህክምና)

የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ

45.ከሀብታሙ ወደ ድሀው የሀብት ዝውውር ማድረግ

46.ትዳሩ ለፈረሰ ወደ ቀድሞ ትዳሩ መመለሻ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ


0918487073 ወይም 0920253444  ይደውሉልን
https://t.me/+k6toMAyjGuwwYWE0
https://t.me/+k6toMAyjGuwwYWE0

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
---------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
2.4K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:16:55
2.2K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:05:10 አንዴ ምስሉን ንኩት የሚወስዳችሁ
ቦታ በጣም ይጠቅማቹሀል! 

.            ✦              ‍ ‍ ‍ ‍                  ,    

.             .   ゚     .                    .           .            

 ˚                     ゚     .               .      ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ,                * .                    .           ✦           ˚              *                      .  

.             .   ゚     .             .

      ,       .                                                              *         .           .             .                                                               ✦      ,         *          ,    ‍ ‍ ‍ ‍               .            .                                   ˚          ,                              .                 

         

             *          ✦                                .                  .        .        .                .           .            

 ˚                     ゚     .               .

አንዴ ምስሉን ንኩት የሚወስዳችሁ ቦታ ይጠቅማቹሃል
1.0K viewsKirubel, 04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:36:32 #Share & #Win

እስከ ነገ  ምሽት  4:00 ሰዐት ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል እርሶም ብዙ ሰዎችን አድ በማድረግ እንዲሁም
በብዙ #ግሩፕ እና #ለብዙ ሰው  ሼር በማድረግ ውድድሩን #ያሸንፉ #ይሸለሙ
ላል ሰሙት አሰሙ


መልካም እድል


መልካም ምሽት 
ውድሩ እንደ ቀጠለ ነው እርሶም ይፍጠኑ ይሸለሙ

https://t.me/Abyssinia_Bank_Add
https://t.me/Abyssinia_Bank_Add
2.6K viewsAMEN CS, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:28:33 ካነበብኩት(አለመኖር )

"አዎ መሸነፍ ነዉ።
ፍቅር መሸነፍ ነዉ።
ፍቅር መያዝ ነዉ። 
ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነዉ።
ፍቅር ከምክንያት ዉጪ ሆኖ መኖርን መቀበል ነዉ።
ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ዉጪ መሆን ነዉ። ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነዉ።

ያስፈራል ፍቅር፣የማይታከሙት ህመም፣
የማይጠገን ቁስል ፣
የማያባራ እንባ እና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል ።"

"የሚያስፈራው ያፈቀርሽዉ ሰዉ ሳይሆን፤ ማፍቀር ራሱ ነዉ ካፈቀርሽ በኋላ 'እኔ' ምትይዉ ሁሉ ይጠፋል ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ። በፈቃደኝነት ከራስሽ ምታስቀድሚዉ እና ምታስበልጪዉ ሌላ ሰዉ ይኖራል ማለት ነዉ።"

"ፍቅር ያለ ዉጊያ መማረክ ነዉ ፤ እጅ መስጠት፤ ወዶ መግባት፤ ከራስ መነጠል ፣መጥፋት በማያዉቁት አለም ዉስጥ ገብቶ መሰደድ ፤ አያስፈራም አትበይኝ ያስፈራል።"



     ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
         •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
2.6K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:25:59
አንቺ በህይወቴ ምርጧ እና አንደኛዋ ስጦታዬ ነሽ


     ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
         •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
2.3K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ