Get Mystery Box with random crypto!

#ሚዛኑ_ጠፋብኝ ፍቅር መመዘኛ ምንድነው መስፈርቱ ውስጤ ያለው ፍቅር ማስቀመጫ ቋቱ ቆይ ፍቅር | የፍቅር ጎጆ

#ሚዛኑ_ጠፋብኝ

ፍቅር መመዘኛ ምንድነው መስፈርቱ
ውስጤ ያለው ፍቅር ማስቀመጫ ቋቱ
ቆይ ፍቅር በሚዛን እንዴት ይመዘናል
ሚዛኑ ቢከብደው በምን የቀነሳል
ፍቅር እቃ አደለም ሚዛን እሚኖረው
የሄኛውን ኪሎ ያኛውን ቀንሰው
አይባል እንግዲ ፍቅር ሚዛን የለው


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━