Get Mystery Box with random crypto!

     #ቀናሽ_አሉ በቆምሽበት ሌላ ሳቆም ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ ስሜን ጠራሽ ጮሽም አሉ አውለበለ | የፍቅር ጎጆ

     #ቀናሽ_አሉ

በቆምሽበት ሌላ ሳቆም
ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ
ስሜን ጠራሽ ጮሽም አሉ
አውለበለበሽ በጅሽ ሁሉ
በእንባ ጠፋ የአይንሽ ኩሉ

ግን ስህተቱ አንቺ ጋ ነው
አጉል ቅናት መለየት ነው
ሺ ቢመጣ ሚወደድ ሰው
ንግስቴ አንቺ
 ፍቅሬ እኮ ላንቺ ነው



,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━