Get Mystery Box with random crypto!

ጠበኩሽ ነው ቃሉ ቀርተሻል ነው ጥቅሱ ያልጠበቀ ሁሉ ጠብቄኣለው ብለው ሆሄን አስለቀሱ በፀሃፊ እ | የፍቅር ጎጆ

ጠበኩሽ ነው ቃሉ
ቀርተሻል ነው ጥቅሱ
ያልጠበቀ ሁሉ
ጠብቄኣለው ብለው ሆሄን አስለቀሱ

በፀሃፊ እጀታ በዚች ግጥም አለም
ጠብቆ ጠብቆ ያልቀረበት የለም

#yfikergojo