Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye Gebeyehu

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondyegebeyehu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.00K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-06 20:52:53 ኢትዮጵያ እንዴት መደንገጥ አቃታት
---

ክልሎች ምን አሉ

ተቋማት፣ ሚኒስትሮች ፣ የግሉ ዘርፍ፣ ...ምን አለ

የአሜሪካ ኤምባሲን ያሕል እንኳ የሚሰማውን የተነፈሰ እንዴት የለም

በኢትዮጵያ ወንጀልን ማውገዝ ቀረ፡ ተተወ ማለት ነው

የዘር ማጥፋትን ተግባር በመሸፋፈን ማለፍ ይቻላል

ኢትዮጵያውያን የጋራ ሀዘን ፣ በክፉዎች ላይ የጋራ ድምፅ አይሰሙም ማለት ነው

አንድ ማንነት በብሔሩ ተለይቶ ሲጨፈጨፍ እና ሀዘን ሲገባው ብቻህን ተወጣው እየተባለ ነው

የኢትዮጵያ ሚድያ ከዚህ ሁሉ ጭፍጨፋ በኋላ እንዴት የአዘቦት ሥራ ውስጥ ተገኘ

How long is silence far from Denial

@animut abraham
2.7K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 17:12:20 የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው!
****
ታስሬ ድምፅ ለሆናችሁኝ፣ከቤተሰቦቼ ጎን ለነበራችሁ፣ተመላልሳችሁ ለጠየቃችሁኝ እና የብርታና የጥንካሬ መልእክት ላደረሳችሁኝ እንዲሁ ለተጨነቃችሁልኝ እህት ወንድሞቼ እጅግ አብዝቼ አመሰግናለሁ።

ሃገር አልባ ተደርገው እየተጨፈጨፉ ላሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር!
እግዚአብሄር ቀን አለው!
****
በመጨረሻም በሁለት ምክንያቶች ላልተወሰነ ጊዜ ከሶሻል ሚዲያው ራቅ ለማለት ተገድጃለሁ።

የመጀመሪያው የፌስቡክ ቲም የምታወቅበትን ገፄን ለ57 ቀን እንዳልፅፍ አግዶኛል።

ሁለተኛው ምክንያቴ ደግሞ የህክምና ክትትል እያደረኩ ስለሆነ ላልተወሰነ ግዜ እረፍት አድርጌ በሙሉ ሃይልና አቋሜ እመለሳለሁ።
እስከዚያው እንበርታ!
3.0K views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 17:09:57 Channel name was changed to «Yalelet Wondye Gebeyehu»
14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 20:00:57 የነቁ አማራዎችን ማሳደድ ፣ ማፈንና ማሰር ይቁም!!
8.9K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 22:23:55 አብን መግለጫውን ከገፁ ላይ አጥፍቶታል።
12.0K views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 22:00:30
በለጠ ሞላ የተባለ ወያኔ እና የሱ ውታፍ ነቃይ የሆነው ዳምጠው ተሰማ የተባለ ባንዳ ከአማራ ህዝብ ፖለቲካ እስከወዲኛው ካልተሸኙ አማራ ነፃ መቼም ነፃ አይወጣም።
ሌሎችንም እንዲሁ ቀስ በቀስ በመቀነስ ከተውሳኮች ነፃ የሆነ የፖለቲካ አውድ መፍጠር የአማራ ህዝብ ግዴታ መሆን አለበት።
ይሄው ነው።
11.9K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 19:03:07 እሸቴ ሞገስ እና ልጁ በህይወት ቢኖሩ ይታሰሩ ነበር ።
10.1K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 18:49:40
ሰበር ዜና
*******
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ዙር የዓለም ጤና ድርጅትን እንዲመሩ መመረጣቸውን BBC አማርኛ ዘግቧል።
የእብደት ዓለም!
8.6K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 14:20:14
ከሶማሊያ ጀምሮ ቀስ በቀስ ብዙ የአፍሪካ ሃገሮች ፊታቸውን እያዞሩ ነው::

በዛሬው ዕለት አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዘዳንት ሹመት የሰጡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ሆሴን ሼክ አሊ የተባለው የደህንነት አማካሪ ይገኝበታል:: አዲሱ የደህንነት አማካሪ ተሿሚ የታወቀ የደህንነት ባለሙያ ሲሆን አብይን በመተቼት ይታወቃል:: በምስራቅ አፍሪካ ላይም ተጽእኖ ፈጣሪ እንደሆነ ይነገራል::

ለወደፊት ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ምን ሊመስል እንደሚችል ብዙ ጠቋሚ ነገሮች እየተስተዋሉ ነው::
7.2K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 14:56:53
የጋምቤላ በርካታ ክፍል በኦነግ ሸኔ እጅ ወድቋል!
*************************
ህግ እናስከብራለን ይላሉ። ጋምቤላ ግን ብዙ ክፍል በኦነግ ሸኔ እጅ ወድቋል። የክልሉ መንግስት እንዳመነው ኦነግ የባለሀብቶችን እርሻ ወርሶ ይዟል። ሀብታቸውን ዘርፏል። ጭራሽ ልማት ባንክ ባለሀብቶቹን የተበደራችሁትን አምጡ እያለ ነው። ሀብታቸው በአሸባሪ እጅ እንዳይወድቅ ጥበቃ ማድረግ የነበረበት መንግስት ነው። መንግስት ግዴታውን ሳይወጣ ቀርቶም፣ ባንኮች ኦነግ የወረሰውን ሀብት መልሳችሁ አምጡ ይሏቸዋል።


በአሁኑ ወቅት ጋምቤላ ላይ በኦነግ እጅ የወደቀውን መሬት የሚያርሱት ኦነግና ትህነግን የሚያግዙ የትህነግ ባለሀብቶች ናቸው። እነዚህ ባለሀብቶች አልተወረሱትም። ኦነግን ይቀልባሉ። የኦነግን መልዕክት ወደ አዲስ አበባ መጥተው ለትህነግ ወኪሎች ያደርሳሉ። የትህነግን እቅድ ለኦነግ አድርሰው ያስፈፅማሉ።
6.2K views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ