Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye Gebeyehu

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondyegebeyehu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.00K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-05-22 12:39:31 ጭቆናው #ይልቃል ውጥረቱ #ደመቀ
#ተመስገን ብንልም መከራችን #ላቀ
#አበባው ጠውልጎ ከመንገድ ወደቀ
#አገኘሁ እያለ አማራው አለቀ።
7.0K views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:21:55

8.3K views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 15:44:11
የመተከል ዞን ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኝ የአዊ ዞን እየሰራ ያለው ተግባር የሚመሰገን ነው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአማራ፣የአገው፣የጉምዝና የሽናሻ ህዝቦች የዘመናት አብሮነታቸው ይታደስ ዘንድ በችግሮቻቸው ዙሪያ እየመከሩ ነው። የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀትና በማስተባበር የአዊ ዞን እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ ቀላል አይደለም።
በርቱልን!
10.3K views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 18:01:47 ህወትሃት በአማራ ክልል ያደረሰው የውድመት ጠቅላላ ጥናት ይፋ ሆኗል!
******
አምስት ወራት በፈጀው በዚህ የጉዳት መጠን ጥናት ይፋ እንደተደረገው አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች በጦርነቱ ተሳትፎ ያልነበረቸውን 7 ሺህ የሚጠጉ ንፁሃንን በጅምላ መረሸኑን ጥናት አመለከተ።

በአማራ ክልል ወረራ በፈጸመበት ወቅት 288 ቢሊዮን 16 ሚሊየን 448 ሺህ 452 ብር ግምት ያለው ቁሳዊ ጉዳት ማድረሱን ነው ጥናቱ ያመለከተው።

የአሸባሪው ቡድን ታጣቂዎች 1 ሺህ 782 የአስገድዶ መድፈር ጥቃት መፈጸማቸውን የገለጸው የጥናቱ ውጤት፤ በቡድን በመሆን በቤተሰብ አባላት ፊት አስገድዶ የመድፈር ድርጊት በመፈጸም አሰቃቂ ጉዳት ማድረሳቸው ተገልጿል።
8.4K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ