Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye Gebeyehu

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondyegebeyehu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.00K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-20 20:55:42
አዊማ
ኑሀሱ
4.5K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 12:57:55 https://vm.tiktok.com/ZMFeLQX8g/
4.8K views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 22:33:25 ከትህነግ የከፋ ልክስክስ ስረዓት
****
አንድ የመንግስት ተቋም በዚህ ደረጃ ውሸትና ማጭበርበር ውስጥ ተዘፍቆ ማየት እጅግ ያስገርማል። መጀመሪያ መጽሐፉን ግዕዝን በተመለከተ እራሳቸው አዘጋጅተው ከበተኑት በኋላ እንደገና ሲተቹ ሀሰተኛ መረጃ ነው ብለው ህዝብን ዋሹ።

አዝናለሁ !

#ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ግራጫ ትቀባለች ብለው ወስነው ዜና አሰርተው ህዝቡ ሲቃወም ሀሰተኛ መረጃ ነው አሉ። መልሰው ከሰዓት ከግራጫ አይነቶች ምረጡ ብለው በፌስቡክ ለህዝብ ምርጫ አቀረቡ።

እንዲህ አይነት ከወያኔ የከፋ ልክስክስ ዲቃላ ስረአት ነው የገጠመን
6.4K views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 09:05:03
አሳዬ ደርቤ የተከሰሰው ከወያኔ ተልእኮ ተቀብሎ በመስራት፣በመተባበር ነው ።
ጆሮ አይሰማው የለ መቼም !!!!!
ወያኔን በሚያስንቅ ስረአት ውስጥ የሚጠበቅ ክስ ነው!
6.3K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 20:51:41
ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም!
እውነትን በማፈን የሚፀና ስረአት የለም!!
ፍትህ እውነትን ይዘው ለሚታገሉት
5.3K views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 10:32:17
በአዲሱ የትምህርት ዘመን በተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ ላይ የተገኘ "መርዝ ቁጥር -፩
መምህራን ይሄንን ለልጆች ቢያስተምሩ ወላጆች ትክክለኛውን እውቀት በማስረጃ ያስረዷቸው ዘንድ ሀላፊነት አለባቸው።

ወላጆች ልጆቻቸው የሚማሩባቸውን መጽሐፍት ማየትና መገምገም ያስፈልጋል።

መምህራንም በሚያስተምሯቸው ተማሪዎች ላይ ሀላፊነት አለባቸውና እውነቱን በመናገር ፣ሀሰቱን በማጋለጥ ተማሪዎቻቸውን እንዲያስተምሩ ይገባል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተጻፈ ስህተት፣ጥላቻ እና በመጽሐፍቶቹ እንክርዳድ ተዘርቶባቸው ከሆነም መምህሩ እውነታውን በማጋለጥ የትውልድ ሀላፊነቱን ይወጣ።

የታሪክ ቅሚያና ጥላቻ ካለበት ያስተውል፣ እውነትን ይናገር።

የኢትዮጵያ ፊደላት(የግዕዝ ቁጥሮች) በኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የተፈጠሩ ናቸው።
6.1K views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 14:44:59 የትዊተር አካውንቴ ነው። እየተወዳጀን መረጃ እንለዋወጥ!

https://twitter.com/yaleletwondye1?t=S8y3VkEjnKNDFJCJXqazaQ&s=09
7.0K viewsedited  11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 09:23:10 ምዕራብ ወለጋ አርጆ ጉደቱ ላይ የአማራ ተወላጆችን እየጨፈጨፏቸው ነው።
7.0K views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 15:53:23
የነቁ አማራዎችን ማሳደድ ይቁም!
7.7K viewsedited  12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 17:15:59
መናፍቅ የሚል ቃል ተጠቅሜ ፌስቡክ ለ30 ቀን አግደኝ።
እኔን ያዬ ይቀጣ! ከእኔ ተማሩ ማለቴ ነው።
2.3K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ