Get Mystery Box with random crypto!

Mulugeta Anberber

የቴሌግራም ቻናል አርማ mulugetaanberberr — Mulugeta Anberber M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mulugetaanberberr — Mulugeta Anberber
የሰርጥ አድራሻ: @mulugetaanberberr
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.03K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ❗️
ዜናው ጥሩም ይሁን፤ መጥፎ እነግራችኋለሁ፡፡
መረጃ ለመላክ @Mulugetaanberber

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-22 20:05:17
የአጋርነት ጥሪ!

ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።

ስለሆነም ለቴሌግራም ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የኢትዮ 251 ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።

ሼር ካደረጋችሁ በኋላ " Done " በማለት ኮመንት ያድርጉ

የቴሌግራም ገጻችን

https://t.me/ethio251media

ኢትዮ 251 ሚዲያ!
6.8K viewsMesgan, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 19:23:18
የአጋርነት ጥሪ!

ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።

ስለሆነም ለቴሌግራም ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የኢትዮ 251 ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።

የቴሌግራም ገጻችን

https://t.me/ethio251media

ኢትዮ 251 ሚዲያ!
11.1K viewsMesgan, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 21:25:59 ቴሌግራም ቻናላችንን 20k እናድርሰው። በየ ግሩፑ ሼር አድርጉት። ለወዳጆ ሼር አድርጉ።

ካደረጋችሁ በኋላ ለስንት ሰው እንዳደረጋችሁ ኮመንት ላይ ፃፉልን። እናመሰግናለን

https://t.me/ethio251media
10.2K viewsMesgan, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-05 18:08:18 https://www.youtube.com/live/3gKv6CbPqsk?feature=shared
16.5K viewsMesgan, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-26 18:39:43 https://www.youtube.com/live/mBzXDdoE76w?si=FdUnOiAtQsyo_HDW
17.3K viewsMesgan, 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-26 15:34:12
ተመልሰናል

አገዛዙ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከሚበደረውና ከሚመጸወተው ረብጣ ዶላር ላይ አብዛኛውን የሚያውለው የአማራን ሁለመና ማውደምና ማፍረስ ነው። ኢትዮ 251ሚዲያንም ከፍተኛ ወጭ አውጥቶ  ውስጥ ለአስረኛ ጊዜ ከዩቲዩብ እንድንወርድ ማድረጉ ይታወሳል። ሆኖም የአማራ ህዝብ ከገጠመው አሳሳቢ የህልውና ትግል አንጻር ፤  የገጠመንን ዕክል ጊዜያዊ መፍትሄ በመስጠት ለመመለስ በቅተናል። "ትግላችን እስከ ዘገሊላ ሳይሆን እስከ ቀራኒዮ ነው" በሚለው መርሃችን መሠረት፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ ዛሬ ወደ መደበኛ ፕሮግራማችን የምንመለስ መሆኑን ለተከበረው ወገናችን እናስታውቃለን።
በመሆኑም፤ በርካታ መረጃዎችንና የፋኖ መሪዎችን ቃለ ምልልስ አካተን በተለመደው ሰዓታችን እንቀርባለን። እናንተ የተከበራችሁ ወገኖቻችን ትግሉ ካለበት አሳሳቢ ሁኔታ አንጻር ፕሮግራማችንን እንድትከታተሉና ከኢትዮ 251 ሚዲያ ጎን እንድትቆሙ በአክብሮት እንጠይቃችኋለን።
"ትግላችን መራራ ጉዟችን ረጅም" ቢሆንም፤ በአንድ ላይ ከቆምን ባጠረ ጊዜ አሸንፈን የህዝባችንን መከራ እናስቀራለን።
14.8K viewsMesgan, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-25 20:26:46 ለፈጣንና ታማኝ መረጃ ከታች ያለውን የፌስቡክ ገፅ ይወዳጁ።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554105376981&mibextid=ZbWKwL
9.8K viewsMesgan, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-23 14:37:31 ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪ!

ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ግፍ እየተከታተለ በመዘገብ የህዝብ ልሳን ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

ሆኖም ሚዲያው በሚያቀርባቸው መረጃዎች አገዛዙን በማጋለጡ፤ አገዛዙ ሚዲያውን በመዝረፍ፣ ጋዜጠኞችን በማሳደድ እንዲሁም በተደጋጋሚ እና በተደራጀ መልኩ ቻናሎቹን እያዘጋበት ይገኛል፡፡

በዚህ የተነሳም የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የዘር ማጥፋት ጦርነት ሰሚ እንዳያገኝ የአገዛዙ ፍላጎትና እቅድ ቢሆንም፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖም ለህዝብ ድምጽ በመሆን የአገዛዙን ገመና ያለማቋረጥ እያጋለጠ ይገኛል፡፡

በመሆኑም የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን ጦርነት ለመመከትና ህልውናውን ለማስጠበቅ የሚዲያው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ኢትዮ 251 ሚዲያም ይህንን ኃላፊነቱን በመረዳት ባለሙያዎች በመጠናከርና በሁሉም ቀጠናዎች ዘጋቢዎችን በመመደብ እየሠራ ይገኛል፡፡ ይህ ጥረቱም የአገዛዙን ገመና ከማጋለጥም በተጨማሪ፤ የፋኖን እያንዳንዱን የትግል ውሎና ጀብዱ በመዘገብና ሰንዶ በመያዝ ላይ ነው፡፡

ይህን ጥረቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲያከናውን የፋይናንስ ድጋፍ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል፡፡

ስለሆነም ኢትዮ 251 ሚዲያን በዚህ የጎፈንድሚ አካውንት በመደገፍ የአማራን ህዝብ ትግል ይደግፉ ስንል በአክብሮት ጥሪ እናቀርብለዎታለን፡፡

ኢትዮ 251 ሚዲያ!!

https://gofund.me/a2d99937
11.5K viewsMesgan, 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-20 19:18:47
ከኢትዮ 251 ሚዲያ የተላለፈ መልዕክት!

ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት ያለማቋረጥ የብልጽግናን አገዛዝ በሚዲያ ሲታግል የቆየ የሚዲያ ተቋም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ‹‹251 ዛሬ›› በሚለው ዕለታዊ ፕሮግራም፤ የቀን ተቀን የፋኖ ጀብዱዎችን በተለያዩ ግንባሮች ዘጋቢዎቹን እየላከ ለሕዝብ ሲያቀርብ እና በዘረጋው መዋቅር አማካኝነት የአገዛዙን ሴራዎችና ዕቅዶች በማጋለጥ አመርቂ ስራ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በዚህም የካቲት  11/2016 ዓ.ም ለዘጠንኛ ጊዜ በአገዛዙ በተቀናጀ መልኩ ዩቲዩቡ እንዲዘጋ ሆኗል፡፡ ለአስረኛ ጊዜ የከፈትን መሆኑም ይታወቃል፡፡ በአማራ ሕዝብ ላይ ከተደቀነው የህልውና አደጋ አንጻር፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ የበኩሉን ሲወጣ ቆይቷል፤ ወደፊትም በተጠናከረ መልኩ ይቀጥላል ብለን እናምናለን፡፡

ለጊዜው ግን በኢትዮ 251 ሚዲያ እንዲሁም በመረጃ ቴሌቪዝን የሚተላለፈው ዕለታዊ ዝግጅታችንም ሆነ ሌሎች ዝግጅቶች ካለንበት ነባራዊ ሁኔታ አንጻር፤ መቀጠል ስለማንችል ላልተወሰነ ጊዜ የተቋረጠ መሆኑን ለተከበረው ህዝባችን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ኢትዮ 251 ሚዲያ
የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም.
9.7K viewsMesgan, 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-19 20:12:25 ኢትዮ 251 ሚዲያ ለዘጠነኛ ጊዜ ከዩቲዩብ እንዲወርድ ተደርጓል፤ እኛም ለአስረኛ ጊዜ የከፈትን ሲሆን ሰብስክራይብ በማድረግና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የኢትዮ 251 ቤተሰብ ይሁኑ።

https://www.youtube.com/channel/UCIpxlxMw7GxewWM9D4fHOjA
11.1K viewsMesgan, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-17 23:32:31 https://www.youtube.com/live/pMxF5hHKAk8?si=TPTRpvxQqEByl9ap
12.6K viewsMesgan, 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-17 18:40:27 https://www.youtube.com/live/7NxtPIJZRIE?si=axLG0-l6NB78JTYf
12.0K viewsMesgan, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-13 14:54:53

14.2K viewsMesgan, 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-12 21:27:40

13.2K viewsMesgan, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 16:45:25 https://youtube.com/@ethio251media9?si=5EkgwsFoIayQUpG0

የቀድሞ ኢትዮ 251 ሚዲያ ቻናል በመዘጋቱ አዲስ ከፍተናል Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም Share ያድርጉ።
16.1K viewsMesgan, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 16:41:36 https://youtube.com/@ethio251media9?si=5EkgwsFoIayQUpG0
15.4K viewsMesgan, 13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-29 18:40:31 https://www.youtube.com/live/ODYHOAunaGY?si=RC6J3s7UqqIoMM3h
17.3K viewsMesgan, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-27 18:43:13 https://www.youtube.com/live/AT4STy3jZAk?si=czLKX4cM6140CMhI
15.9K viewsMesgan, 15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-26 21:52:03

13.4K viewsMesgan, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-25 18:31:57 https://www.youtube.com/live/vweQtL9-Uq4?si=_LW5-y6U6eUOdYgQ
11.1K viewsMesgan, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-24 18:33:22 https://www.youtube.com/live/ymoNWlbmPEw?si=0lqW22qg0Z3QjIPd
10.7K viewsMesgan, 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ