Get Mystery Box with random crypto!

Yalelet Wondye Gebeyehu

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaleletwondyegebeyehu — Yalelet Wondye Gebeyehu
የሰርጥ አድራሻ: @yaleletwondyegebeyehu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.00K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-27 19:44:49 የአማራ ህዝብ የህልውና ጦርነት የገጠመው ከግብፅ፣ከሱዳን፣ከምዕራባውያንና በሰብአዊ ድጋፍ ከተቋቋሙ ድርጅቶቻቸው ጋር ነው። የነዚህን አገራት እና ድርጅቶች ውክልና ተቀብሎ በእጅ አዙር የጥፋት ዘመቻ የከፈተብን የትግራይ ሃይል እና የሰሜን ኢትዮጵያን የማዳከም ፕሮጄክት የበላይ ጠባቂና ዋና አስተባባሪ የሆነው የገዢው መንግስት ግንጥል አካል ነው።
2.7K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:19:10 According to its mandate, the Ethiopian Air Force is clearly reversing the attack launched against Ethiopia by targeting only military sites. However, the terrorist TPLF has begun dumping fake body bags in civilian areas in order to claim that the Air Force attacked civilians. The fact that the terrorist organization and its supporters claim a variety of unrelated targets, including schools and Tigray Television, indicates that the news is fabricated. Simultaneously, despite the government's warning to citizens to avoid military targets, the TPLF continues to plant bogus body bags near the targets in order to bolster its accusations against the Air Force. This is another round of preparation to scream for help as victims while being the perpetrators.
3.7K views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:21:53
ቴሌ የሚባል ሌባና ዘራፊ ተቋም መቼ ነው የምንገላገለው? ቦነሱ ቀርቶብን በገንዘባችን በገዛነው ኔትወርክ መጠቀም አልቻልንም።
1.9K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 19:19:40 "አንዳንድ የምዕራባውያን የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪዎች የኢትዮጵያን ፌደራሊዝም ስረአት ለመረዳት ከመቸገራቸው የተነሳ ዜናዊዝም ብለው ነው የሚጠሩት"

የሚገርም ውይይት ነው ተመልከቱት።



1.5K viewsedited  16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:00:07 በችግር ፣ በመከራና በሰቀቀን አስተምራ የልጇን የምርቃት ቀን ለማየት ያልታደለች የወለጋው ጭፍጨፋ ሰለባ የሆነች #እናትም አለች!!! የወለጋው የንፁሃን ደም ይጮሃል!!!
እግዚአብሄር ቀን አለው!
2.5K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:41:31 ለግፉአን
እግዚአብሄር ቀን አለው!!!
2.8K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:39:21 Channel photo updated
17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 13:50:22 Channel photo updated
10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:15:11 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለአረፋ በዓል አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
2.4K views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 23:20:48 ሁሌም በየዘመን ጎልያድ ነን ባዮች በጉልበት ሲነሱ፣
አይጠፉም ልባሞች አምላክን ተማምነው ጠጠር የሚያነሱ።
2.6K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ