Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ህዝብ የህልውና ጦርነት የገጠመው ከግብፅ፣ከሱዳን፣ከምዕራባውያንና በሰብአዊ ድጋፍ ከተቋቋሙ | Yalelet Wondye Gebeyehu

የአማራ ህዝብ የህልውና ጦርነት የገጠመው ከግብፅ፣ከሱዳን፣ከምዕራባውያንና በሰብአዊ ድጋፍ ከተቋቋሙ ድርጅቶቻቸው ጋር ነው። የነዚህን አገራት እና ድርጅቶች ውክልና ተቀብሎ በእጅ አዙር የጥፋት ዘመቻ የከፈተብን የትግራይ ሃይል እና የሰሜን ኢትዮጵያን የማዳከም ፕሮጄክት የበላይ ጠባቂና ዋና አስተባባሪ የሆነው የገዢው መንግስት ግንጥል አካል ነው።