Get Mystery Box with random crypto!

ያሳዝናል! መንግስት ቆቦ ከተማን አስረክቦ መውጣቱን አምኗል!! መንግስት ቆቦን ለመልቀቅ ያስቻለ | Yalelet Wondye Gebeyehu

ያሳዝናል!
መንግስት ቆቦ ከተማን አስረክቦ መውጣቱን አምኗል!!

መንግስት ቆቦን ለመልቀቅ ያስቻለውን ምክንያት ሲገልጽ "የህዝብን ከፍተኛ እልቂት ለማስወገድ ሲባል የመከላከያ ኃይል ቆቦ ከተማን በመልቀቅ እና ወደ ኋላ መጥቶ ለመከላከል የሚያስችለውን ወታደራዊ ይዞታዎችን ለመያዝ ... " የሚል ነው::

ይኸው እንግዲህ "ስልታዊ ማፈግፈግ" ስሟን ቀይራ መጥታልች!!