Get Mystery Box with random crypto!

ከትህነግ የከፋ ልክስክስ ስረዓት **** አንድ የመንግስት ተቋም በዚህ ደረጃ ውሸትና ማጭበርበር | Yalelet Wondye Gebeyehu

ከትህነግ የከፋ ልክስክስ ስረዓት
****
አንድ የመንግስት ተቋም በዚህ ደረጃ ውሸትና ማጭበርበር ውስጥ ተዘፍቆ ማየት እጅግ ያስገርማል። መጀመሪያ መጽሐፉን ግዕዝን በተመለከተ እራሳቸው አዘጋጅተው ከበተኑት በኋላ እንደገና ሲተቹ ሀሰተኛ መረጃ ነው ብለው ህዝብን ዋሹ።

አዝናለሁ !

#ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ግራጫ ትቀባለች ብለው ወስነው ዜና አሰርተው ህዝቡ ሲቃወም ሀሰተኛ መረጃ ነው አሉ። መልሰው ከሰዓት ከግራጫ አይነቶች ምረጡ ብለው በፌስቡክ ለህዝብ ምርጫ አቀረቡ።

እንዲህ አይነት ከወያኔ የከፋ ልክስክስ ዲቃላ ስረአት ነው የገጠመን