Get Mystery Box with random crypto!

በአዲሱ የትምህርት ዘመን በተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ ላይ የተገኘ 'መርዝ ቁጥር -፩ መምህራን ይሄን | Yalelet Wondye Gebeyehu

በአዲሱ የትምህርት ዘመን በተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ ላይ የተገኘ "መርዝ ቁጥር -፩
መምህራን ይሄንን ለልጆች ቢያስተምሩ ወላጆች ትክክለኛውን እውቀት በማስረጃ ያስረዷቸው ዘንድ ሀላፊነት አለባቸው።

ወላጆች ልጆቻቸው የሚማሩባቸውን መጽሐፍት ማየትና መገምገም ያስፈልጋል።

መምህራንም በሚያስተምሯቸው ተማሪዎች ላይ ሀላፊነት አለባቸውና እውነቱን በመናገር ፣ሀሰቱን በማጋለጥ ተማሪዎቻቸውን እንዲያስተምሩ ይገባል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተጻፈ ስህተት፣ጥላቻ እና በመጽሐፍቶቹ እንክርዳድ ተዘርቶባቸው ከሆነም መምህሩ እውነታውን በማጋለጥ የትውልድ ሀላፊነቱን ይወጣ።

የታሪክ ቅሚያና ጥላቻ ካለበት ያስተውል፣ እውነትን ይናገር።

የኢትዮጵያ ፊደላት(የግዕዝ ቁጥሮች) በኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የተፈጠሩ ናቸው።