Get Mystery Box with random crypto!

የመተከል ዞን ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኝ የአዊ ዞን እየሰራ ያለው ተግባር የሚመሰገን ነው። | Yalelet Wondye Gebeyehu

የመተከል ዞን ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኝ የአዊ ዞን እየሰራ ያለው ተግባር የሚመሰገን ነው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአማራ፣የአገው፣የጉምዝና የሽናሻ ህዝቦች የዘመናት አብሮነታቸው ይታደስ ዘንድ በችግሮቻቸው ዙሪያ እየመከሩ ነው። የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀትና በማስተባበር የአዊ ዞን እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ ቀላል አይደለም።
በርቱልን!